አትሌት ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

Date:

በጃማይካ እየተካሄደ በሚገኘው ግራንድ ስላም ትራክ ላይ በተደረገ ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ አሸንፋለች።

በሴቶች 1500 ሜትር አጭር ርቀት በተደረገው ውድድር አትሌት ድርቤ 4: 04.51 በመግባት በበላይነት አጠናቃለች

አትሌት ድርቤ ወልተጂ በ800 ሜትር 2ኛ የወጣችበት ውጤት ተደምሮ በአጠቃላይ ያገኝችውን ነጥብ 20 አድርሳለች።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የዓለም የቡና ገበያ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱ ተገለጠ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በቡና አቅርቦት ላይ ተፈጥሮ የነበረው ስጋት...

አሜሪካ የኢራንን የጭነት መርከብን መያዟን አስታወቀች

በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ወደ ኢራን ወደቦች የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን የዘጋችው...

“ቴዲ አፍሮ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ቀይሮታል!” — ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

በ"ወቸው ጉድ" ፖድካስት ላይ እንግዳ ሆነው የቀረቡት ፕሮፌሰር ብርሃኑ...