ግርማ ይፍራሸዋ የብራቮ ሽልማት የሚበረከትለት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሆነ

Date:

ግርማ ይፍራሸዋሚያዚያ 7 በሞስኮ የቦሊሾይ ቲያትር በሚካሄድ ሥነ-ሥርዓት የብራቮ ሽልማቱ እንደሚበረከትለት በሩሲያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።

🏆 በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኔ ቴሬክሂን ሙዚቀኛው ታላቁን ዓለም አቀፍ ሽልማት የተሸለመ የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ እንደሚሆን ተናግረዋል። አርአያነቱ የኢትዮጵያን ወጣት ትውልድ የሚያበረታታ እምነታቸውን ገልጸዋል።

@sputnik_ethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አቶ ዳውድ ኢብሳ ከምርጫው ራሳቸውን አገለሉ

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በኦሮሚያ...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር ‹‹ሁሉን አቀፍ ስምምነት›› እንደምትፈልግ ገለጸች

ኢራን በመካከለኛው ምስራቅ ያለውን ጦርነት ለማቆም ከአሜሪካ ጋር በምታደርገው...

የሪል እስቴት ዘርፍ ዘመናዊ የክፍያ ቴክኖሎጂን ለማስፋፋት አዲስ አጋርነት ፈጠረ

በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደም ከሆኑት ድርጅቶች አንዱ...

የአርቲስት ጥላሁን ገሠሠ መታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ዕድገት ወደር የሌለው አስተዋጽኦ ላበረከተውና የሙዚቃው...