ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ አዳዲስ የቦርድ ሃላፊዋችን የዋና ሰብሳቢ እና ምክትል ሰብሳቢ ምርጫ አድርጓል። በዚህ መሰረት
1) ወ/ሮ ተዕግስት አባተ (ዋና ሰብሳቢ)
2) አቶ ሳልሀዲን ከሊፋ (ምክትል ሰብሳቢ)
3) ዶ/ር ደበበ ኤሮ (አባል)
4) ዶ/ር አቶሚ አበበ (አባል)
5) ወ/ሮ ንግስት ወልደ ሰላሴ (አባል)
6) አቶ አንተነህ እውነቱ (አባል)
7) አቶ አለማየሁ ይልማ (አባል) ተደርገው ተመርጠዋል። እንዲሁም የቀድሞ የቦርድ አባላትን ሽኝት ተደርጓል።
ሜሪጆይኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን
“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”
