እናት ፓርቲ የድጎማ ገንዘብ አያገኝም ተባለ

Date:

እናት ፓርቲ፣ በተያዘው ዓመት የመንግሥት የድጋፍ ገንዘብ እንደማያገኝ ምርጫ ቦርድ በደብዳቤ እንዳሳወቀው ገልጧል። ቦርዱ ፓርቲው የገንዘብ ድጋፍ እንዳያገኝ የወሰነው፣ ባለፈው ዓመት የተሠጠውን የገንዘብ ድጋፍ “ከታለመለት ዓላማና ተግባር ውጭ” ተጠቅሞበታል በማለት እንደሆነ ፓርቲው ጠቅሷል። ቦርዱ፣ የፓርቲውን ፕሬዝዳንት ጨምሮ የድጋፍ ገንዘቡ ከታለመለት ዓላማ ውጪ እንዲውል አድርገዋል ባላቸው ሦስት አመራሮቹ ፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ እንዲያደርግ መጠየቁንም በደብዳቤው ላይ እንደገለጠ ፓርቲው አስታውቋል። ፓርቲው፣ የቦርዱ ውሳኔ “ፖለቲካዊ ግብ ያዘለ ነው” በማለት ተችቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

መረጃ በማይሰጡ ኃላፊዎች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ የሚያስችል ሕግ ተዘጋጀ

የመገናኛ ብዙሃን እና የመረጃ ነፃነት የየራሳቸው ባህሪ ቢኖራቸውም እስካሁን...

የ30 ዓመታትን ጉዞ የሚዘክረው ዳሸን ኤክስፖ

የዳሸን ባንክን 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው...

‹‹ሀገር ጥለው የጠፉና ድርጅቶቻቸውን ለመዝጋት የተገደዱ አሉ››

አቶ አለማየሁ ከተማ(የኢትዮጵያ ሪልስቴት አልሚዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት) ግዮን መጽሔት :-...

የሰላም ስምምነት ሳይፈጸም የንግድ መርከቦች ጉዞ እንደማይጀምሩ የነዳጅ ጫኝ ኩባንያ ኃላፊ ተናገሩ

የሲውዲን ነዳጅ አጓጓዥ ኩባንያ የሆነው ‘ስቴና በልክ’ ዋና ስራ...