በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ሰልፍ አካሄዱ

Date:

በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት የመንግስት የህክምና ማዕከላት መካከል አንዱ በሆነው በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች በመላ ሀገሪቱ ያሉ የጤና ባለሙያዎች የተሻለ ደመወዝ፣ ጥቅማጥቅሞች እና የስራ ሁኔታዎችን በመጠየቅ ነገ ማክሰኞ ግንቦት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ሊያደርጉት ባቀዱት ሀገር አቀፍ የስራ ማቆም አድማ ዋዜማ ዛሬ ሰኞ ማለዳ ላይ ቅድመ የስራ ማቆም አድማ ሰልፍ አካሄዱ።

በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ በተካሄደው በዚህ ሰልፍ ላይ የታደሙት የጤና ባለሙያዎቹ  “ጤናማ ዜጎች ጠንካራ ኢኮኖሚ ይገነባሉ!”: “ህይወትን እናድናለን የቤት ኪራያችንን ግን መክፈል አልቻልንም” እና “የጤና ሰራተኞች ትንኮሳ ያቁሙ ጥበቃ ይገባናል” የሚሉና ሌሎች መልዕክቶችን ይዘው ታይተዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ኔታንያሁ እና ትራምፕ የፊታችን ማክሰኞ በዋይት ሀውስ እንደሚወያዩ ተገለጸ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፤ ቤንያሚን ኔታንያሁ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ...

አሜሪካ በኢትዮጵያ ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብር ለማጠናከር ከኢትዮጵያ መንግሥትና ከግሉ ዘርፍ ጋር ውይይት አካሄደች

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ፣ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን...

የካፍ ፕሬዝዳንት የ2027 አፍሪካ ዋንጫ በ24 ተሳታፊ ሀገራት እንደሚካሄድ አስታወቁ

የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሙትሰፔ የ2027...

የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ነፃ የጤና ምርመራና ሕክምና መስጠት ጀመረ

ሆስፒታሉ በቀን ከ300 በላይ ታካሚዎችን ያስተናግዳል የቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ከሐምሌ...