በደራሲ ብሩክ በቀለ የተዘጋጀው “ሻሞ” የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው መጽሐፍ የፊታችን አርብ ግንቦት 15 ቀን 2017 ዓ.ም ከ11:30 ጀምሮ አራት ኪሎ በሚገኘው ዋልያ መጻሕፍት ውስጥ ይመረቃል።
በዕለቱም ልዩ ልዩ የሥነጽሑፍ ባለሞያዎች ሀሳቦቻቸውን በመድረኩ ያጋራሉ ተብሏል።
“ሻሞ” መጽሐፍ 16 ታሪኮች ያሉት ሲሆን በ400 ገፆች ተቀንብቧል 550 ብር የጀርባ ዋጋም ለአንባቢያን ቀርቧል።

በብዛት የተነበቡ
Ethio Habesha Printing and Advertising PLC brings 25 years of expertise to the print media landscape.
© Ghion Magazine ግዮን መጽሔት. All Rights Reserved.
Produced by Ha Geez.