ማትያስ ኩንሀ ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል ተስማማ

Date:

ብራዚላዊው የወልቭስ የፊት መስመር ተሰላፊ ማትያስ ኩንሀ የውድድር ዓመቱ እንደተጠናቀቀ ማንችስተር ዩናይትድን እንደሚቀላቀል ስካይ ስፖርት ዘግቧል።

ማትያስ ኩንሃ ላይ በርካታ ክለቦች ፍላጎት ቢኖራቸውም ኩንሃ ግን ለማንችስተር ዩናይትድ ብቻ መጫወት እንደሚፈልግ ታውቋል።

ኩንሃ የውድድር ዘመኑ እንደተጠናቀቀ በቀጣይ ሳምንት ማንችስተር ዩናይትድን ይቀላቀላል ሲል የዘገበው ስካይ ስፖርት ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብሮች

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ይጀመራሉ። ዛሬ ሰባት...

ለዩክሬን ሰላም ‘በጣም ተቃርበናል’ ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከዩክሬኑ ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር በትናንትናው...

በዲማ የአለባበስ ቅጣት

በጋምቤላ ክልል ዲማ ከተማ ከባህል ውጪ በሆነ አለባበስ ምሽት...