ሲቪክ ማኅበረሰብ

እምነት እና የዲጂታል ምሽጎች፡ የሃይማኖት ግጭት ተለዋዋጭ ባህሪያት

የጽሁፍ አዘጋጅ ታደሰ ብሩ (ዶ/ር) ግዮን መጽሔት :- የብሄር ግጭት በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ጎልቶ የሚታይ ቢሆንም፣ በሃይማኖት ሽፋን የሚደረጉ የዲጂታል ቅስቀሳዎችም በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመሩ መጥተዋል። የሃይማኖት እና የቴክኖሎጂ መስተጋብር በኦርቶዶክስ፣ በሙስሊም እና በፕሮቴስታንት ወጣቶች...

የኢትዮጵያ ወጣቶች፣ ማኅበራዊ ሚዲያ እና የጽንፈኝነት አደጋ

መግቢያበሀገራችን ኢትዮጵያ፣ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣው የወጣቶች ቁጥር በፍጥነት እየተስፋፋ ካለው የዲጂታል መሠረተ-ልማት ጋር ተደምሮ ከፍተኛ አቅም ያለው፣ ነገር ግን ዕድሎች ብቻ ሳይሆን ጉዳቶችም ያሉት በሁለት በኩል የሚቆርጥ ስለት ፈጥሯል። የዲጂታል መሠረተ-ልማቱ ተደራሽነቻቸው እንዲጨምር...

‹‹ሜሪ ስቶፕስ ኢትዮጵያ›› እና ‹‹ዩዝ ኤንድ ካልቸራል ዴቨሎፕመንት ፋውንዴሽን›› የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

‹‹ሜሪ ስቶፕስ ኢትዮጵያ›› እና ‹‹ዩዝ ኤንድ ካልቸራል ዴቨሎፕመንት ፋውንዴሽን›› የወጣቶች ጾታዊ እና ሥነ-ተዋልዶ የጤና አገልግሎቶችን በማጠናከር እና በመላ ሀገሪቱ በወጣቶች ሁለንተና ላይ የሚካሔዱ የልማት ሥራዎችን በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የአምስት ዓመት የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ...

በሰብአዊ መብቶች፣ በጾታ እኩልነት እና በሰላም ግንባታ ላይ የወጣቶች ሚና

ዜናዬነህ ግርማ ዳራ                                                ወጣቶች በሰብአዊ መብቶች፣ በጾታ እኩልነት እና በሠላም ግንባታ ውስጥ ወሳኝ ሚና የሚጫወቱት እንደ ሀሳብ አመንጪ እና ፈጣሪ እንዲሁም የለውጥ ደጋፊ በመሆን፣ ያሉትን የጾታ እኩል ተጠቃሚነት ኢፍትሃዊነትን በመቃወም እና ማህበረሰብን መሰረት ያደረጉ መልካም ውጥኖችን...

የከፍታ ወጣቶች ጤና አገልግሎት ትሩፋቶች

በአንድ ወቅት አንዲት የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኛ ወደ ከፍታ ወጣቶች የጤና አገልግሎት (YFHS) መጣች። በቆይታዋም መሠረታዊ የሚባሉ ምክሮችና ጠቃሚ መረጃዎችን መካፈል ቻለች፡፡ ደፋሯ እንስት ከአገልግሎቱ የቀሰመችውን ትምህርት ለማስፋት ያግዛት ዘንድም በሌላ ጊዜ ያጋጠማትን ከወር አበባ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች