ሲቪክ ማኅበረሰብ

የቅራኔ ደረጃዎች

ግዮን መጽሔት :- የቅራኔ ደረጃዎች (Conflicts Stages) የተሰኘው የቅራኔዎች መተንተኛ መሣሪያ የተገነባው አብዛኛዎች ቅራኔዎችና ግጭቶች በድንገት የተፈጠሩ ሳይሆን “ታሪክ” ያላቸው ናቸው በሚል እሳቤ ላይ ነው። ለምሳሌ ዛሬ ግጭት ውስጥ የገቡ ማኅበረሰቦች ቢኖሩ የግጭቱ ስረ...

የቅራኔዎች ጥናት – ለወጣቶች

ክፍል አንድ ታደሰ ብሩ ኬርስሞ (ዶክተር ) መግቢያ ግዮን መጽሔት :- በእውቅም ይሁን በአጋጣሚ የአንድ ወገን ፍላጎት ከሌላኛው ወገን ፍላጎት ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ቅራኔ ተፈጠረ ይባላል። የፍላጎቶች አለመጣጣም በግቦች...

ይህንን ዕድል በቸልታ አለመመልከት፡ ለምን?

ግዮን መጽሔት :- ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፅ የመስጠት ዕድል ዝም ብሎ የሚመጣ ቀላልአጋጣሚ አይደለም። ይህ ዕድል ብዙ መሥዋዕትነት የተከፈለበትና ትልቅ ኃላፊነት ያዘለ ነው። የታሪክ ባለቤትነት፦ ቀደምት ትውልዶች ድምፅ የመስጠትና የመመረጥ መብት ለማግኘትብዙ መከራዎችን አልፈዋል። ዛሬ...

የመጀመሪያው ድምፅ፡ የአዲስ ትውልድ አገራዊ አሻራ እና የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ተስፋ

ግዮን መጽሔት :- በአንድ ወጣት ሕይወት ውስጥ ወደ አዋቂነት የሚደረገው ሽግግር በተለያዩ ማኅበራዊና ሕጋዊ ኩነቶች ይገለጻል። ይሁን እንጂ ከእነዚህ ሁሉ እጅግ የላቀ ትርጉም ያለውና የአንድን ዜጋ የፖለቲካዊ ሕይወት ልደት የሚያበስረው የመጀመሪያው የምርጫ ድምፅ ነው። ...

የውጤት ተቀባይነት፡ የዴሞክራሲያዊ ብስለት ማረጋገጫ

ግዮን መጽሔት :- ምርጫ ውድድር እንደመሆኑ፣ አሸናፊና ተሸናፊ መኖሩ የማይቀሬ ነው። እውነተኛ ዴሞክራሲ የሚፈተነው ደግሞ ውጤቱ ከታወቀ በኋላ በሚታየው ምላሽ ነው። የሕዝብን ፍላጎት ማክበር፦ የምርጫው ውጤት እኛ ከምንፈልገው ዕጩ ወይም ፓርቲ በተቃራኒ ሊሆን ይችላል። ውጤቱ በገለልተኛ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች