ቢዝነስ ዜና

የአፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት አቶ ያሬድ ሞላን በፕሬዚዳንትነት ሾመ

  አፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት የኒያላ ኢንሹራንስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ያሬድ ሞላን የድርጅቱ ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ፡፡ መቀመጫውን በካሜሩን ዋና ከተማ ያውንዴ ያደረገው የመላው አፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት፣ ሰሞኑን በአዲስ አበባ 51ኛውን ኮንፈረንስና ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ከተጠናቀቀ በኋላ...

በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የግል ኢንቨስትመንት ባንክ ስራ ጀመረ

ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አ.ማ በኢትዮጵያ በቅርቡ በተጀመረው የካፒታል ገበያ የመጀመሪያው የግል የኢንቨስትመንት ባንክ በመሆን በይፋ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታውቋል፡፡ የኢንቨስትመንት ባንኩ ይህን ያስታወቀው ግንቦት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በተካሄደ መርሃ-ግብር ላይ ነው፡፡ በመርሃ-ግብሩ...

አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ስሜን ቀይሬያለሁ ብሏል

ባንኩ ለ14 ዓመታት ሲጠራበት የነበረውን ስያሜ ወደ አዲስ ባንክ መቀየሩን አስታውቋል። በተጨማሪም የባንኩን አርማም መለወጡን ገልጿል። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ኃይሉ ዓለሙ፤ ባንኩ ከሰራተኛ ማህበራት ጀምሮ እስከ ዕድር ድረስ ባሉ ማህበራት የተቋቋመ መሆኑን አንስተዋል። የግለሰቦች ድርሻ...

የንግድ ዘርፉን ለማሳደግ ከውጭ ሀገራት ጋር ቢዝነስ መፍጠር ይገባል

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት (አዲስ ቻምበር) የንግዱን ዘርፍ ወደ ተሻለ ለውጥ ለማሳደግ ከውጭ ሀገራት ጋር የቢዝነስ ትስስርን ለመፍጠር የሚያስችል የኢትዮ-ቤልጂየም የንግድ ኮንፍረንስ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ የምክር ቤቱ ዋና ተጠባባቂ...

ከጌጣጌጥ ማዕድን ሽያጭ 9 ሚሊዮን ዶላር አገኘ

የአማራ ክልል ከጌጣጌጥ ማዕድን ምርት ወደ ውጪ በመላክ የ9 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። ይህ ገቢ የተገኘው በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያዎቹ አስር ወራት ውስጥ ነው። ክልሉ በዚሁ ወቅት 23,558 ኪሎ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች