ቴክኖ-ቢዝ

ቻይና የመጀመሪያውን የሚበር ሆስፒታል በቀዶ ጥገና ክፍል አስመረቀች

ቻይና በማውንቴን ቪው ከተማ የሚገኘው የፉዳን ዩኒቨርሲቲ የዓይንና ጆሮ-አፍንጫ-ጉሮሮ ሆስፒታል  ከአገር ውስጥ የC909 አውሮፕላን አምራቾች ጋር በመተባበር የቻይናን የመጀመሪያውን የሚበር ሆስፒታል በቀዶ ጥገና ክፍል አሟልቶ ለአገልግሎት አዘጋጅቷል። ይህ ዘመናዊ የህክምና ማዕከል በአየር ላይ ሆነው የዓይን፣...

ህንድ ለስማርት ስልክ አምራቾች መመርያ ሰጠች

የህንድ የቴሌኮም ሚኒስትር የስማርት ስልክ አምራቾች በመንግስት የበለፀገውን የሳይበር ደህንነት መተግበሪያ ቀድመው አዳዲስ በሚያመርቷቸው ስልኮች እንዲጭኑ በሚስጥር መጠየቁ የተነገረ ሲሆን መተግበሪያውን ከስልክ ላይ ማጥፋት አለመቻሉ ደግሞ የግለሰባዊ ደህንነት ጥያቄን አጭሯል። ህንድ እየበዛ ያለውን የማጭበርበር እና...

በዲጂታል ምህዳሩ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮች 180 በመቶ ጨምረዋል

የማንነት ማረጋገጫና የኮምፒሊያንስ አገልግሎቶችን የሚሰጠው Sumsub የተባለዉ  ዓለማቀፍ ኩባንያ  አዲስ ባወጣው የማንነት ማጭበርበር ሪፖርቱ መሰረት፣ ምንም እንኳን ዓለም አቀፍ የማጭበርበር ሙከራዎች አጠቃላይ መቀዛቀዝ ቢያሳዩም፣ የሳይበር ወንጀለኞች ሰዉ ሰራሸ አስተዉሎትን (AI) በመጠቀም የሚሰነዘሩት የማጭበርበር ጥቃቶች...

ኢትዮጵያ በየዓመቱ በሳይበር ጥቃት የምታጣው ገንዘብ ከ10 ትሪሊየን ብር ሊበልጥ እንደሚችል ተገለጸ

ኢትዮጵያ በየዓመቱ በሳይበር ጥቃት ምክንያት የምታጣው የገንዘብ መጠን ከ10 ትሪሊየን ብር ሊሻገር እንደሚችል ተገለጸ። ይህ መግለጫ የተሰጠው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) የሳይበር ደኅንነት ወርን አስመልክቶ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት እና የመገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረገው የምክክር መድረክ...

ቮዳኮምና ስታርሊንክ በአፍሪካ ኢንተርኔትን ለማስፋፋት ተስማሙ

ሁለቱ ተቋማት በአፍሪካ የገጠራማ አካባቢዎች የኢንተርኔት ተደራሽነትን ለማስፋትና ለቢዝነሶች ፈጣን ኢንተርኔት ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ፈፅመዋል። በስምምነቱ መሰረት የስታርሊንክ የሳተላይት ኢንተርኔት አገልግሎት በቮዳኮም የሞባይል ኔትዎርክ በኩል ሲሰጥ በገጠራማ አካባቢዎች ለሚገኙ ትምህርት ቤቶችና የጤና ተቋማት ፈጣን አገልግሎት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች