ቴክኖ-ቢዝ

ጉግል በኤ አይ የሚሠራ ስማርት መነጽር ለገበያ ሊያቀርብ ነው

ጉግል በመጪው የአውሮፓውያን ዓመት በሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) የሚሠራ ' ዐይን ላይ የሚደረግ ኮምፒውተር' የተባለ ስማርት መነጽር ለገበያ እንደሚያቀርብ አስታወቀ። ከዚህ ቀደም ስማርት መነጽር ለማቅረብ ያደረገው ጥረት ባይሳካም በቅርቡ እንደ አዲስ መነጽሩን የሚያስተዋውቅ ይሆናል። ጉግል በአውሮፓውያኑ...

የማህበራዊ ሚድያዎች እገዳ በአውስትራሊያ

አውስትራሊያ ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በይፋ አገደች። ሀገሪቱ ከ16 ዓመት በታች ለሆኑ ሕፃናት ማኅበራዊ ሚዲያን በመከልከል የዓለማችን የመጀመሪያዋ ሀገርም ሆናለች ። አውስትራሊያ ከዛሬ ጀምሮ  ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናት ማኅበራዊ ሚዲያዎችን...

ቲክቶክ በናይጄሪያ የምሽት የቀጥታ ስርጭቶች እንዳይደረጉ አገደ

የቻይናው የማህበራዊ ሚዲያ ተቋም ቲክቶክ በናይጄሪያ በምሽት የሚደረጉ የቀጥታ ስርጭቶችን በጊዜያዊነት ማገዱን ገልጿል። ቲክቶክ በናይጀሪያ ከምሽቱ 5 ሰዓት እስከ 11 ሰዓት የሚደረጉ የቀጥታ ስርጭቶችን ማቆሙን ይፋ ያደረገው ወሲባዊ ይዘት ያላቸው ስርጭቶች መብዛታቸውን ተከትሎ ነው። ይህ የወሲብ...

በዲጂታሉ ዓለም አብዮት የፈጠረው ሶፍትዌር – “ማይክሮሶፍት ኦፊስ”

ማይክሮሶፍት፤ wordን በ1983፣ excelን በ1985 ለየብቻ የሰራ ሲሆን፤ Powerpointን ግን በ14 ሚሊዮን ዶላር ከሮበርት ጋስኪንስ እና ዴኒስ አውስቲን በመግዛት፣ በቢል ጌትስ ሃሳብ አመንጪነትና በቻርልስ ሲሞኒ (የማይክሮሶፍት ኦፊስ አባት) የፕሮዳክሽን ማናጀርነት፣ "Microsoft office" በማለት ብዙ...

የቤቲንግ ድርጅቶች ፈቃድ ተገደ

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ22 የስፖርት ውድድር ውርርድ ድርጅቶች የስፖርት ውርርድ ፈቃድ (ቤቲንግ ድርጅቶች) ከህዳር 25 ቀን 2018 ጀምሮ የታገደ መሆኑን አስታውቋል። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣  የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት፣  የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች