ቴክኖ-ቢዝ

በጨረቃ ላይ ለሚከናወን ግንባታ የሚያገለግል የቁፋሮ ማሽን ይፋ የተደረገ

አስትሮፖርት ስፔስ ቴክኖሎጂስ እና አስትሮላብ የተባሉ የኢንጂነሪንግ ስታርት አፕ ኩባንያዎች በጨረቃ ላይ ለሚከናወን ግንባታ ተብሎ የተሰራውን "UTIPA Excavator" የተሰኘ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የቁፋሮ ማሽን ሙከራ በስኬት ማጠናቀቃቸውን አስታውቀዋል። ይህ ወሳኝ የሆነ የማሳያ መርሃ-ግብር...

“ሮቦቲክስ ለበጎ ዓላማ”  ሀገራዊ የፈጠራ ንቅናቄ በይፋ ተጀመረ

ኢትዮጵያውያን  ታዳጊዎች ወደ ጄኔቫ ያመራሉ የኢትዮጵያ ወጣቶችን የቴክኖሎጂ ባለቤትነትና የፈጠራ አቅም ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግረው "ሮቦቲክስ ለበጎ ዓላማ" (Robotics for Good Ethiopia 2026) ሀገራዊ ሻምፒዮና የእንቅስቃሴ መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል። በዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት...

የዓለም አቀፍ የኢኖቬሽን ከ125  ሐገራት ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያ አልተካተተችም

ስታርትአፕ ብሊንክ (StartupBlink) የተሰኘው የጥናት ተቋም ይፋ ባደረገው የ2026 የዓለም አቀፍ የጅማሮ (ስታርትአፕ) ኢኮ-ሲስተም መረጃ መሠረት፣ ደቡብ አፍሪካ ከአፍሪካ አህጉር ቀዳሚውን ደረጃ ስትይዝ በዓለም አቀፍ ደረጃ 61ኛ ሆና ተመዝግባለች። ተቋሙ ከ125 በላይ ሀገራትን የገመገመ ሲሆን፣...

ጋቦን  “ በአገሪቱ ውስጥ ግጭትን እያባባሱ እና መከፋፈልን እያሰፉ ነው”  በሚል ማኀበራዊ ሚዲያዎችን  አገደች

በማዕከላዊ የአፍሪካ ክፍል የምትገኘው ጋቦን መገናኛ ብዙኃን ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን የማኅበራዊ ሚዲያዎችን በአገሪቱ ውስጥ ግጭትን እያባባሱ እና መከፋፈልን እያሰፉ ነው በሚል ላልተወሰነ ጊዜ አገደ። ማክሰኞ ምሽት በአገሪቱ ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ የአገሪቱ ከፍተኛ ኮሚዩኒኬሽን ባለሥልጣን “ሐሰተኛ መረጃ...

ብሪታንያ ታዳጊ ህፃናት ማህበራዊ ትስስር ገጽ እንዳይጠቀሙ ልታግድ ነው

ብሪታንያ ከ16 ዓመት በታች ያሉ ህፃናት የማህበራዊ ትስስር ገጽ እንዳይጠቀሙ ክልከላ ልትጥል መሆኑ ታውቋል። አሁን ላይ አንዳንድ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቻትቦት ለታዳጊ ህፃናት የማይመጥኑና የተቀመጠውን የደህንነት ሕግ የሚተላለፉ መሆኑን ተከትሎ መንግስት በዚህ ዓመት እገዳውን ተግባራዊ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች