ኪነ ጥበብ

“ወኸየ” መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል

በደራሲ ዘላለም ሞትባይኖር የተዘጋጀው "ወኸየ" የተሰኘ ርዕስ የተሰጠው መጽሐፍ የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 9 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ይመረቃል። በምርቃት ሥነሥርዓቱ ላይም አንጋፋና ወጣት ከያኒያን ሀሳቦቻቸውን እንደሚያጋሩ ተገልጿል። "ወኸየ" መጽሐፍ ሙሉ...

ባሎች እና ሚስቶች

በሰው መሆን ይስማው ፕሮዲውስ የተደረገው ተወዳጅነቱን ጠብቆ የቆየውና የአሜሪካዊው የፊልም ሰው  ውዲ  አለን ድንቅ ፈጠራ  በሳሙኤል ተስፋዬ ተተርጉሞ እና ተዘጋጅቶ  በሀረገወይን አሰፋ ተስፉ ብርሀኔ ቢንያም ወርቁ ሳሙኤል ተስፋዬ አንዱአለም ካሳሁን ሄኖክ በሪሁን እታፈራሁ መብራቱ...

የድምፃዊ ይሁኔ በላይ “ፍኖተ ጥበብ” የሚል  መፅሀፉን ለንባብ ሊያበቃ ነው

በባህል ድምፃዊነቱ አራት አስርት ዓመታትን ያስቆጠረው ዝነኛው ድምፃዊ የጥብበ እና ህይወት ጉዞው የሚዳሰስበትን መፅሀፍ ማጠናቀቁን አሳውቋል:: ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 መሰንበቻ ፕሮግራም ጋር ቆይታ ያደረገው ድምፃዊ ይሁኔ በላይ "ፍኖተ ጥበብ" የሚል ርዕስ የሰጠው መፅሀፉ በቅርብ...

‹‹አፊኒ ፤ ሠምታችሗል›› ከግሩም ኤርሚያስ ጋር የተደረገ ወግ!

ከአለባቸው ደሳለኝ አበሻ (ለንደን) ፈጠራ ሲባል በኪነጥበብ መስክ ከሕሊና የሚመነጩ ምናባዊትና ውበትን አጣምረው የሚይዙ ጥበባዊ ሥራዎችን የሚያካትት መሆኑ ይታወቃል፡፡ እነዚህም የጥበብ ውጤቶች ውስጣዊ ስሜትን ሊነኩና ማነትን ሊፈታተኑ የሚችሉ ማኅበረሰባዊ ኃይል ያላቸውና አዳዲስ ሐሳቦችን፣ እምነቶችንና አስተሳስቦችን...

“የተቀደሱ ማሚቶዎች” የሥዕል አውደ ርዕይ

የሠዓሊ አለባቸው ካሣ የሥዕል ስራዎች የሚቀረቡበት "የተቀደሱ ማሚቶዎች" የሥዕል አውደርዕይ አርብ ሚያዝያ 3 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሐያት ሪጀንሲ ውስጥ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ውስጥ ለእይታ ይበቃል። ይህ የሥዕል አወድርዕይ እስከ ሚያዝያ 17 2017 ዓ.ም ድረስ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች