ወቅታዊ

በትግራይ ጦርነትን ከማስቀረት ሰሞኑን እየተካሄዱ ያሉት ሰልፎች መበረታት አለባቸው

ላለፉት ተከታታይ ቀናት በርካታ ጥያቄዎችን ያነገቡ የቀድሞ ተዋጊዎች በትግራይ ሰልፎችን እያካሄዱ መሆኑን ተከትሎ በጉዳዩ ላይ አዲስ ማለዳ ያነጋገረቻቸው በክልሉ የሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንቅስቃሴውን በመደገፍና በመቃወም አስተያያታቸውን ሰጥተዋል። በዚህም ሳልሳይ ወያነ ትግራይ በትግራይ ጦርነትን ከማስቀረት...

ግብጽ እና ኢትዮጵያ በዚህ ሰሞን ያደረጉት የቃላት ምልልስ

የውኃ ምህንድስና መምህሩ እንደሚሉት "እስካሁን ባለው ሁላችንም እንደምናውቀው በውኃ ምክንያት ጦር የተማዘዘ የለም። በዲፕሎማሲ ጠንካራ የሆኑ ሀሳቦች ለመሸናነፍ፣ ድርድሮች፣ ክርክሮች ይኖራሉ። ከዚያም አንዱ በተረዳው መጠን ውጤታማ ይሆናሉ። ስለዚህ የውኃ ሀብቶች፣ የልማት፣ የትብብር፣ አብሮ የማደግ...

የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ ቀለማት ትርጉም!

🇪🇹  አረንጓዴው - የሥራ፣ የልምላሜና የዕድገት ምልክት ነው፡፡ 🇪🇹  ቢጫው - የተስፋ፣ የፍትሕና የዕኩልነት ምልክት ነው፡፡ 🇪🇹  ቀዩ - ለነጻነትና ለዕኩልነት መስፈን የሚደረግ የመስዋዕትነትና የጀግንነት ምልክት ነው፡፡ በሠንደቅ ዓላማው ላይ የሚገኘው ዓርማ ትርጉም … 👉  ክቡ ሰማያዊ መደብ ...

የኢትዮጵያ መንግሥት ክስና ህወሓት

 በኢትዮጵያ ላይ  ጦርነት ሊከፍቱ እየተዘጋጁ ነው በሚል ከኤርትራ መንግሥት ጋር የከሰሰችው ህወሓት ከኤርትራ ጋር የተጀመረው ግንኙነት የህዝብ ለህዝብ መሆኑ ሲገልፅ ቆይቷል። በቅርቡ ህወሓት ባካሄደው የትግራይ ብሔራዊ ኮንፈረንስ የተባለ መድረክ በአፍሪቃ ቀንድ ያንዣበበውን አደገኛ ጦርነት በሩቅ ለማስቀረት በጋራ...

” የትግራይ ህዝብ ‘ከሻዕቢያ መንግስት ጋር የሚደረግ ትብብር/ፅምዶ አልፈልግም ‘ ነው ያለው “

ትግራይ የሚገኙት የህወሓት አመራሮች ከሻዕቢያ (ከኢሳያስ መንግሥት ጋር) ሽርክና በመፍጠር ጦርነት ለመቀስቀስ እየሰሩ እንደሚገኙ የቀድሞ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገብረትንሳኤ ተናገሩ። ሌ/ጄነራል ፃድቃን ፤ የህወሓት ሰዎች ከኢሳያስ መንግስት ጋር በማበር ጦርነት ለመቀስቀስ እየሰሩ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች