ወቅታዊ

የመንግስት ሠራተኞች የጡረታ መመሪያ

1ኛ ማንኛውም የመንግስት ሠራተኛ በተቀጠረው በ60 ቀናት ውስጥ ለጡረታ በማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ መመዝገብ አለበት፡፡ 2ኛ የጡረታ አበል ለቀጣይ ተቀማጭ የሚሆነው ገንዘብ ከሠራተኛ 7% ሲሆን ከመንግስት ደግሞ 11% በድምሩ 18% ሆኖ ለፖሊስና ለመከላከያ ግን ከሠራተኛ 7%...

በአስገዳጅ ሁኔታዎች ከሥራ ኃላፊነቴ መልቀቄን አሳዉቃለሁ

ሙሉ ጋዜጣዊ መግለጫዉን ይዘናል እኔ ያሬድ ኃይለማርያም ከተመሰረተ አራት አመት ተኩል ያስቆጠረውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን (Ethiopian Human Rights Defenders Center) በዋና ዳይሬከተርነት ሳገለግል ቆይቼ ባጋጠሙኝ አስገዳጅ ሁኔታዎች ከአገስት 1 ቀን 2025 (ሐምሌ 25...

በእነ አቶ ዮሐንስ መዝገብ ላይ ከመጋረጃ ጀርባ ሊደረግ የነበረው ምስክር ታገደ

 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያለው መዝገብ ላይ ከመጋረጃ ጀርባ ሊደረግ የነበረው የምስክር አሰማም ሂደት እንዲታገድ ትዕዛዝ ማስተላለፉን የተከሳሾች ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ ገለጹ። ባሳለፍነው ሳምንት ረቡዕ ሐምሌ 9 ቀን 2017 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

እስራኤል የከፈተችው ጦርነት አላማ ኢራንን ማጥፋት ሳይሆን እስራኤልን ማዳን ነው

እስራኤል ከ6 ቀናት በፊት በኢራን ላይ በሌሊት ድንገት በከፈተችው በድሮን እና በሚሳኤል የታገዘ ወታደራዊ ጥቃት መነሻነት የተጀመረው ጦርነት ዓላማ ኢራንን ማጥፋት ሳይሆን እስራኤልን ማዳን ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አቭራሃም ንጉሤ (ዶ/ር) ተናገሩ። አምባሳደሩ ይህን...

“በዚህች አገር በጠመንጃ አፈሙዝ በመታገዝ ስልጣን ለመያዝ ማለም ማብቃት አለበት ” – አቶ ጌታቸው ረዳ

የጠቅላይ ሚንስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚንስትር ጌታቸው ረዳ TBS ከተባለ የቴሌቪዥን ጣብያ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገው ነበር። ከ90 ደቂቃ በላይ በነበራቸው ቆይታ በቅርቡ በፌደራል መንግስት ስለተሰጣቸው ሃላፊነትና ስለ ትግራዩ ጦርነትና ጦርነቱ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች