ዋናው ጤና

በጦርነት ወቅት የተበላሹ የህክምና መሳሪያዎች ወደ አገልግሎት ተመለሱ

ሆስፒታሉ ከዚህ በፊት ከነበረበት ችግር በተወሰነ መልኩ መሻሻሎች እንዳሉት እና የእናቶች ወሊድ ህክምናን በአግባቡ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አቋም ላይ መሆኑን የሆስፒታሉ ክሊኒካል ዳይሬክተር ዶ/ር አብረሃ ገ/እግዚአብሔር ተናግረዋል፡፡ ባሳለፍነው ሳምንት የተቋሙ የልብ ህክምና አገልግሎት፤ ከጣሊያን...

የኦክስጅን ተደራሽነትን በማሻሻል ሞትን መቀነስ ይገባል

የህክምና ኦክስጅን አቅርቦትና ተደራሽነትን በማሻሻል ሞትን መቀነስ የሚገባ መሆኑን የጤና ሚንስቴር ገለጸ። በሀገሪቱ ያሉ የኦክስጅን ማምረቻዎችን ከሦስት ወደ 58 ማሳደግ መቻሉንም የሚንስቴሩ ባለስልጣናት ገልጸዋል። “የኦክስጅን ተደራሽነትን በማሻሻል ልንከላከል የምንችለውን ሞት እንቀንሳለን” በሚል መሪ ሃሳብ የዓለም...

የጤና ባለሙያዎች የሥራ ተነሳሽነት ዝቅተኛነት ለታካሚ ደህንነት አሳሳቢ መሆኑ

በአገር አቀፍ ደረጃ ወደ 4,000 የሚጠጉ የጤና ባለሙያዎችን ያሳተፈ አዲስ ጥናት እንዳመለከተው፣ በኢትዮጵያ በጤና ሠራተኞች ዘንድ ያለው የሥራ ተነሳሽነት ዝቅተኛነት ለታካሚ ደህንነትና ለጤና አገልግሎት ጥራት ከፍተኛ ስጋት ደቅኗል። በጥናቱ ከተካተቱት ውስጥ 44 በመቶ የሚሆኑት ብቻ...

በየቀኑ ገላን መታጠብ  ለቆዳችን ጠቀሜታ ከማምጣት ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል

የዩናይትድ ስቴትስ የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻሊስት የሆኑት ዶ/ር ኢሌን ላርሰን  አንዳንድ ሰዎች በቀን ከአንድ ጊዜ በላይ የሚታጠቡ ቢሆንም፣ በየቀኑ የምንታጠብ ከሆነ የቆዳ መድረቅ እድላችንን ይጨምራል እንዲሁም ቆዳችን ለኢንፌክሽን የተጋለጠ እንዲሆን ያደርጋል ብላለች። ባለሙያዎች  የተሰነጠቀ ቆዳ ደግሞ...

ከሰሞኑ የተከሰተው የተለመደው የጉንፋን ዓይነት እንጂ አዲስ ወረርሽኝ አይደለም

ከሰሞኑ የተከሰተው የተለመደው የጉንፋን ዓይነት እንጂ አዲስ ወረርሽኝ አለመሆኑ በጥናት መረጋገጡን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ከሰሞኑ የተከሰተው ጉንፋን በሰዎች ዘንድ ያለው የህመም ስሜት እና የወረርሽኙ በአጭር ጊዜ መዛመት አዲስ ወረርሽኝ መጥቶ ሊሆን ይችላል በሚል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች