ዋናው ጤና

የጤና ሚኒስቴር የ2018 አመታዊ እቅድ ቀርቦ ውይይት ተካሄደበት

የጤና ሚኒስቴር የስራ ክፍሎች የ2018 እቅዶቻቸውን በማናበብ አዘጋጅተው ማቅረባቸውን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ የገለጹ ሲሆን፤ የቀረበው እቅድ በአግባቡ ተፈጻሚ እንዲሆን ክትትልና ድጋፍ ማድረግ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ ዶ/ር መቅደስ የ2018 የጤና እቅድ ስኬት በጋራ ኃላፊነት ላይ...

ስትሮክ፡ ምልክቶቹ፣ መንስኤዎቹ እና ህክምናው

ስትሮክ በወቅቱ ካልታከመ የአካል ጉዳት አልያም ሞት ሊያስከትል የሚችል ከባድ የጤና ችግር ነው። በዓለም ዙሪያ ከስድስት ሰዎች አንዱ በበሽታው የመያዝ ስጋት አለበት። ስለሆነም በዚህ አደገኛ የአንጎል በሽታ ላይ በህብረተሰቡ ዘንድ ግንዛቤ መፍጠር በጣም አስፈላጊ...

ኢትዮጵያ በበጀት ዓመቱ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለመድኃኒት ወጪ አዉጥታለች

የ2017 በጀት ዓመት በመንግሥት እና በግል ጤና ተቋማት ለነበረው የመድኃኒት አቅርቦት በአጠቃላይ ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ መደረጉን የኢትዮጵያ መድኃኒት ምርት እና የሕክምና መገልገያ አምራቾች ማህበር አስታውቋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዝዳት ዶክተር ዳንኤል ዋክቶሌ...

በቀዶ ጥገና 3.5 ኪሎ ግራም ክብደት ያለው ስብም ወጣ

የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል በሰውነቱ ላይ አላስፈላጊ የስብ ክምችትን ወይም በህክምና ስያሜው 'Madelung's Disease' የነበረበትን የ40 ዓመት ግለሰብ የቀዶ ጥገና ህክምና በተሳካ ሁኔታ ማከናወኑን ገልጿል። የቀዶ ጥገና ህክምናውን ዶ/ር ኦብሳ ቢራቱ ሲመሩት ለማጠናቀቅ 5 ሰዓታትን...

በትግራይ ክልል በኮሌራ በሽታ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ

በትግራይ ክልል ሰለዋ፣ ሳምረ እና ሰየምቲ አድያቦ በተሰኙ ሶስት ወረዳዎች ላይ ባጋጠመ የኮሌራ ወረርሽኝ 161 ሰዎች የተጠቁ ሲሆን 46 ሰዎች በፅኑ መታመማቸውን የክልሉ የጤና ቢሮ አስታውቋል። ብስራት ከትግራይ ክልል ጤና ቢሮ ያገኘው መረጃ እንደሚያሳየው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች