ዓለም አቀፍ

በኢራን ላይ የሚካሄደው ዘመቻ አላበቃም

ከኢራን ጋር የሚደረገው ጦርነት ገና አላበቃም ሲሉ የእስራኤል ጦር ዋና አዛዥ ኢያል ዛሚር ተናገሩ። ኢራንና አጋሮቿ በእኛ እይታ ውስጥ ናቸው ሲሉ በወታደራዊ ግምገማ ስብሰባ ወቅት ተናግሯል። በኢራን ላይ የሚካሄደው ዘመቻም አላበቃምም ብለዋል። በጋዛ የሚካሄደው ጦርነት የእስራኤል...

ኢራን የኑክሌር ማበልጸጉ እንደሚቀጥል ገልጻ ለውይይት ግን በሯ ክፍት መሆኑን አሳወቀች

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አባስ አራግቺ ኑክሌር ማበልጸጉን መቀጠል ‹‹የሀገር ኩራት›› ጉዳይ ነው ብለዋል፡፡ የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ፤ቴህራን ባለፈው ወር በአሜሪካ እና በእስራኤል የአየር ጥቃቶች ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበትን የዩራኒየም ማበልጸግ ፕሮግራሟን ማቆም እንደማትችል ተናግረዋል። አራግቺ...

የኬኒያ እዉቁ የማህበረሰብ አንቂ  በሽብርተኝነት መያዙ ተገለጸ

ኬኒያዊዉ አክቲቪስት ቦኒፌስ ምዋንጊ፤ አንድ ወር ለሚጠጋ ጊዜ በኬኒያ መንግስትን ተቃዉመዉ ሰልፍ የወጡትን ዜጎች አነሳስቷል በሚል በሽብርተኝነት መያዙ ተገልጿል፡፡ በዚህ የተቃዉሞ ሰልፍ 19 ሰዎች ህይወታቸዉን ማጣታቸዉ ይታወሳል፡፡ ‹‹በኢኮኖሚ ችግርና በመንግስት ተጠያቂነት እጦት የተነሳ ተፈጠረ››በተባለዉ የተቃዉሞ ሰልፍ...

የጋዛው ጦርነት ፍጹም ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ነው

የሮማ ካቶሊክ ርዕሰ ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ሊዮ 14ተኛ በጋዛ ምግብ እና እርዳታ እየጠበቁ ያሉ ዜጎች ላይ እስራኤል ጥቃት አድርሳለች፤ በርካታ ፍልስጤማውያንም ሕይወታቸው አልፏል ብለዋል። ፖፕ ሊዮ አክለውም የዓለም ዓቀፉ ማሕበረሰብ በጋዛ እየደረሰ ያለውን ጭካኔያዊ ድርጊት...

25 ሀገራት እስራኤልን በመቃወም የጋራ መግለጫ አወጡ

እንግሊዝና ፈረንሳይ ጨምሮ 23 ሀገራት በጋዛ ያለው ጦርነት 'አሁን ማብቃት አለበት' ሲሉ አሳሰቡ። ብሪታንያ፣ ፈረንሣይ ፣ጃፓን እና በርካታ የአውሮፓ ሀገራት በእስራኤል ላይ የበለጠ ጫና የሚፈጥር የጋራ መግለጫ ያወጡ ሲሆን ቴልአቪቭ በጋዛ እያካሄደች ያለውን ጦርነት በአፋጣኝ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች