ዜና

የገቢዎች ቢሮ በኮሚሽን ነጋዴዎች ግቢ የሚገኙ ተሽከርካሪዎች በአስቸኳይ እንዲነሱ አዘዘ

የአዲስ አበበ ገቢዎች ቢሮ በተሽከርካሪ ኮሚሽንና አገናኝነት ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች የሻጮችን ተሽከርካሪ በድርጅታቸው ቅጥር ግቢ አከማችተው መሸጥ በህግ የተከለከለ መሆኑን በመግለጽ፣ በግቢያቸው የሚገኙ መኪኖችን በአስቸኳይ እንዲያነሱ ጥብቅ ትእዛዝና ማስጠንቀቂያ አስተላልፏል። ቢሮዉ ያስተላለፈውን ጥብቅ መመሪያ...

የታላቁ ምሁር መታሰቢያ በድምቀት ተካሄደ

የዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ ፕሮግራም እሁድ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት አዳራሽ ተካሄዷል። በፕሮግራሙ ላይ ቤተሰቦች፣ ጓደኞች፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስራ ባልደረቦች፣ ተማሪዎች፣ ጋዜጠኞች...

ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረውን የ‘ሴሬብራል ፓልሲ’ ቀን የእግር ጉዞ ሊካሄድ ነው

በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረውን የዓለም የ‘ሴሬብራል ፓልሲ’ ቀንን ወይም በሕፃናት አዕምሮ ዕድገት ላይ በሚደርስ ጉዳት ምክንያት የሚከሰት፣ የእጅና እግር እንቅስቃሴን፣ የጡንቻን ጥንካሬ እና የሰውነት ሚዛንን የሚጎዳ የነርቭ ሕመም አስመልክቶ በመጪው ጥቅምት ወር ሀገር...

በመንገድ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

አደጋው የደረሰው ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 1:50 ሠዓት በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ11 ልዩ ቦታው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ነው፡፡ የጉዞ አቅጣጫው ከኮዬ ፈቼ ወደ ጎሮ የሆነ የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 3-05997 ትግ የሆነ...

በመቀለ የሚካሄደው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተሰረዘ

በትግራይ በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በየዓመቱ የሚከበረው የአሸንዳ ባህላዊ በዓል እንደወትሮው በመቀለ ስታዲየም ውስጥ እንደማይከበር ተገለጸ። የትግራይ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ዛሬ እንዳስታወቀው ነገ ቅዳሜ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የአሸንዳ በዓል የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት በክልሉ ውስጥ እየተጸመ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች