ዜና

«ግብጽ ዛቻውን አቁማ ወደ ድርድር ትግባ!»

ታዋቂው የአፍሪካ ፖለቲካ ተንታኝ ዶ/ር ዴቪድ ማትሳንጋ ግብጽ በኢትዮጵያ የውሃ ልማት ፕሮጀክቶች ላይ የምታሳየውን ኃይለኛ ተቃውሞና ዛቻ አጥብቀው አወገዙ። ግብጽ የናይልን ጉዳይ እንደ ፖለቲካ መሣሪያ እየተጠቀመችበት መሆኑን የገለጹት ተንታኙ፣ ሀገሪቱ ዛቻውን በመተው ስጋቶቿን ይዛ...

ኤል ኒኖ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ስጋት ደቀነ

በፓሲፊክ ውቅያኖስ ላይ እየተከሰተ ያለው የኤል ኒኖ ክስተት በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ከተመዘገቡት ሁሉ የበለጠ ጠንካራ ሊሆን እንደሚችል የዩናይትድ ኪንግደም ብሔራዊ የአየር ሁኔታ እና የአየር ንብረት አገልግሎት (ሜት ኦፊስ) አስጠንቅቋል። ይህ ሃይለኛ የተፈጥሮ የአየር ንብረት...

ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በመከላከያ እና ደኅንነት ዘርፍ ለመተባበር መስማማታቸው ተገለጸ

ወደ አሜሪካ የተጓዘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ልዑክ፣ በሁለቱ አገራት መካከል “የመከላከያ እና ደኅንነት ዘርፍ አጠቃላይ ስትራቴጂካዊ ትብብር እንዲመሠረት” የሚያስችል ስምምነት መፈጸሙ ተገለጸ። ከአሜሪካ ጋር የተደረሰው የሁለትዮሽ የመከላከያ ስምምነት “ብሔራዊ ጥቅሞችን ማስጠበቅ” እንዲሁም “በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና...

የኢትዮጵያዊው መምህር የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ሆነ

በአሜሪካ የሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ ትምህርት ቤት መምህር የሆኑት ኢትዮጵያዊው ዶ/ር በርሃኑ ገረሱ ክፍሌ፣ የዋስትና ጥያቄያቸው በፍርድ ቤት ውድቅ ተደርጓል። ዶ/ር በርሃኑ "የዓመቱ የላቀ መምህር" (Teacher of the Year) ሽልማታቸውን የተቀበሉበትን የሙያ ኮንፈረንስ አጠናቀው በመመለስ ላይ...

በትግራይ በ2018 ዓ.ም. 33 ሴቶች በግፍ መገደላቸው ተገለጸ

እየተጠናቀቀ ባለው 2018 ዓ.ም. ብቻ በትግራይ 33 ሴቶች በግፍ መገደላቸውን የትግራይ ሴቶች ማህበር አስታወቀ። ማህበሩ የተጎጂዎች ቤተሰቦች ፍትህ እንዲያገኙና የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ እየሰራ መሆኑን ገልጿል። ይህ መረጃ የተሰማው በቅርቡ በመቐለ ከተማ የዘውዱ ሃፍቱ ግድያ ጉዳይ ላይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች