የግዮን እንግዳ

‹‹አስብ የነበረው የሀገርን ችግር ማስተካከል የሚችል ድርጅት እየገነባሁ እንደነበር ነው›› ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ

‹‹ሀገራዊ ዓላማ ያላቸው ሰዎችና ንግድ አብሮ አይሄድም›› ‹‹ተላላ በበዛበት ማኅበረሰብ ውስጥ አታላይ ይበዛል›› የዛሬው የመጽሔታችን እንግዳ በሪልስቴት እና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ከተሰማሩ ሥም ካላቸው ኢትዮጵያውያን አንዱ ናቸው፡፡ ኢንጂነር ፀደቀ ይሁኔ ይባላሉ፡፡ የፍሊንትስቶን ሆምስ መሥራች እና ዋና ሥራ...

‹‹የአባታችን ሕይወት እና የኢትዮጵያ ታሪክ አብረው የተሸረቡ ናቸው›› አቶ አታመንታ ጽጌ

‹‹አንዳንዴ በኢትዮጵያዊ ድክመታችን እቆጫለሁ›› ‹‹ንጉሠ ነገሥቱ ‹ያ ጽጌ ቢኖር ኖሮ› እያሉ ያዝኑ እንደነበር ሰምተናል›› ውድ አንባቢያን፣ ባሳለፍነው ዕትም ከአቶ አታመንታ ጽጌ ዲቡ ጋር ባደረግነው ቆይታ፣ ከአያቶቻቸው ጀምሮ ሲወርድ ሲወራረድ ስለመጣው የአርበኝነት መንፈስ፣ አባታቸው ብርጋዴር ጄነራል ጽጌ...

‹‹የአባቴ ታሪክ እንደታሪክ እንዳይወጣ የተደረገው በመንግሥት ነው›› አታመንታ ጽጌ ዲቡ

‹‹እስከ 1980 አባቴ ከሠራቸው ተቋማት ውጪ ተቋም አልተመሠረተም›› ‹‹የኾነውን ሁሉ በጸጋ ተቀበሉ እየተባልን ነው ያደግነው›› ‹‹በሀገራችን ተጠያቂነት እና ይቅርታ የለም›› የመጽሔታችን የዛሬ እንግዳ አታመንታ ጽጌ ዲቡ ይባላሉ፡፡ በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የፖሊስ ሰራዊት አዛዥ የነበሩት የብርጋዴር ጀነራል...

‹‹አሁን ላይ የሕዝብን ሀብት እየነጠቀ ያለው መንግሥት ነው›› አቶ ክቡር ገና

‹‹እህል ዘርፋችኋል ተብሎ እርዳታ መቆሙ ትልቅ ውርደት ነው›› ‹‹የተማረን ወጣት ሥራ አልሰጥህም ማለት ከመንግሥት አይጠበቅም›› በሀገራችን መንግሥት በቅርቡ ይፋ ካደረገው የንብረት ታክስ ጀምሮ በየጊዜው እያሻቀበ የመጣው የኑሮ ውድነት የዜጎችን ኢኮኖሚ እና በልቶ የማደር አቅም በእጅጉ እየፈተነው...

‹‹የጎሳ ፖለቲከኞችን ነፍሴ ትፀየፋቸዋለች›› አቶ አለባቸው ደሳለኝ ሐበሻ

‹‹ቅርስ የሌለው ሕዝብ ከወደቀበት ተደግፎ የሚነሳበት ምርኩዝ የለውም›› ‹‹ብዙ ሐሳብ የሚያፈልቁ አዕምሮዎች ተቆልፎባቸዋል›› ክብራን የመጽሔታችን አንባቢያን ባሳለፍነው ዕትም ከቅርስ ባለውለታው አለባቸው ደሳለኝ ሐበሻ ጋር ስለሕይወቱ እና ስለሙያው ብሎም ከጓዶቹ ጋር ለሀገሩ ስለከፈለው መሥዋዕትነት ሰፋ ያለ ቃለ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች