የግዮን እንግዳ

“ስለ ድርጅቱ በቂ እውቀት ሸምተን ብንወስን መልካም ነው” ኤዶም ዳምጠው

"በየክፍለ ሀገሩ ሄደን ወጣቶች ላይ ብንሠራ ብዬ የማስባቸው በርካታ ሥራዎች አሉ" ግዮን መጽሔት :- ኤዶም ለሥራ ያላት ፍቅርና ለውድቀት እጅ አለመስጠቷ፣ በተለይም ለሴቶችና ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፡፡ ከግዮን መጽሔት ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማኅተመወርቅ ጋር በነበራት...

‹‹ማኅበራችን ኢትዮጵያን የአፍሪካ ሪል ስቴት ማኅበር አባል አድርጓል››

የካቦድ ማርኬቲንግ ሶሉሽን እና የዶክሳ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ኤዶም ዳምጠው ‹‹አዲስ አበባ የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መናኸሪያ እንድትኾን ነው የምናልመው›› በግዮን መጽሔት :- ንግዱ ዓለም ስኬት በአንድ ጀምበር የሚገኝ ድል ሳይሆን በጽናት፣ በእውቀትና በማያወለዳ ቆራጥነት...

“ጥሩ ፕሮጀክቶችን ይዘን ነው ወደ ከተማው መምጣት የምንፈልገው”

ኤዶም ዳምጠው ግዮን መጽሔት :- በንግዱ ዓለም ስኬት በአንድ ጀምበር የሚገኝ ድል ሳይሆን በጽናት፣ በእውቀትና በማያወለዳ ቆራጥነት የሚገነባ ረጅም መንገድ ነው፡፡ በመጽሔታችን እንግዳ አድርገን ያቀረብናት ግለሰብ ይህንኑ እውነት በሕይወት ተሞክሮዋ ያስመሰከረች ብርቱ...

“ሪልስቴቶች ስማቸውን ማጽዳት አለባቸው”

"አዲስ አበባ የአፍሪካ የዲፕሎማሲ ማዕከል መሆኗን ዳግም ያረጋግጣል" ‹‹ሕዝባችን ማን ምን እንደሚሠራ ጠንቅቆ ያውቃል›› አቶ አለማየሁ ከተማ(የኢትዮጵያ ሪልስቴት አልሚዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት) የግዮን መጽሔት እንግዳ የሆኑት አቶ አለማየሁ ከተማ የማኅበሩ የቦርድ ሰብሳቢ ናቸዉ። የሪልስቴት አልሚዎች ሌቦችና ሕዝብ...

‹‹ሀገር ጥለው የጠፉና ድርጅቶቻቸውን ለመዝጋት የተገደዱ አሉ››

አቶ አለማየሁ ከተማ(የኢትዮጵያ ሪልስቴት አልሚዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት) ግዮን መጽሔት :- በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ የሪልስቴት ዘርፍ ከፍተኛ የሥራ ዕድል የመፍጠርና የከተማ ገጽታን የመለወጥ አቅም ቢኖረውም፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን በገቡት ቃል መሠረት ቤቶችን የማያስረክቡ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች