ልዩ ልዩ ዜና

ዶሮ አርቢዎች ስጋት ላይ መኾናቸው ተገለጸ

ዶሮ አርቢዎች በሚታየዉ ተለዋዋጭ የገበያ ሁኔታ የመክሰር አዝማሚያ ላይ መሆናቸውን ሰምተናል፡፡ ያልተመጣጠነ የፍላጎት እና አቅርቦት የገበያ ሁኔታ ለአነስተኛ የዶሮ አርቢዎች ህልዉና ስጋት ሆኗል ተብሏል። የኢትዮጵያ ዶሮ አርቢዎች እና አቀነባባሪዎች ማህበር መንግስት ምርታማነትን ብቻ አላማ ከማድረግ...

በአማራ ክልል የአፈር ማዳበሪያ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሬ አለዉ ሲሉ አርሶደሮች ቅሬታ አቀረቡ

«የማዳበሪያዉ ጭማሬዉን ቃላት አይገልፀዉም። መድኃኒት ነዉ እንጂ እህልም እንደዚህ ሆኖ አያዉቅም። የሚቀመሰዉ እንኳን ማዳበሪያ ምንግዜም ኑሮ ዉድነት ኑሮ ዉድነት ይባላል የዘንድሮዉ የተለየ ነዉ።» አንድ አርሶአደር ወደ ሀገር ዉስጥ ገብቶ ለአርሶደሩ እየተሰራጨ የሚገኘዉ የአፈር ማዳበሪያ ከፍተኛ...

በትግራይ ጉዳይ ኢዜማ መግለጫ አወጣ

ፌደራል መንግስቱ በትግራይ ክልል የሚታየውን ውጥረት በአስቸኳይ ሊያስቆም ይገባል፣ ዘላቂ መፍትሔም ያስፈልገዋል! የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ከፕሪቶሪያው ሥምምነት መፈጸም በኋላ አንጻራዊ ሰላም እየታየበት የነበረው የትግራይ ክልል ሁኔታ የፌደራል መንግሥቱ በፕሪቶሪያ ሥምምነት መሠረት ታጣቂ ኃይሎችን...

ኤርትራ በፕሪቶሪያ ስምምነት አለመከፋቷን ገለጸች

ኤርትራ የፕሪቶርያውን የሰላም ስምምነት የማፍረስ ምንም ፍላጎት የላትም ሲሉ የኤርትራው የመረጃ ሚኒስተር አስታወቁ።“የኤርትራ ጦር በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል አለ” የሚለውና ተደጋጋሚ የሆነ በተወሰኑ አካላት የሚነሳ ውንጀላ ፍፁም ሀሰት እና ግጭት ለመቀስቀስ ምክንያት ለመፍጠር ነው፤ የኤርትራ...

በደብረጺዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን ትላንት ማምሻውን መግለጫ ሰጥቷል

በመግለጬውም ትግራይ ላይ ሽብር እንደታወጀ፣ ግጭት እንደተጀመረ የሚነዛው ሀሰት ነው። ትግራይ ሰላም ነች። የተደረገው በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት የትግራይን ጉዳይ በአግባቡ ያልያዘውን የጊዜያዊ መስተዳድር ፅህፈትቤቶች ለህዝብ አግ ግሎት እንዲሰጡ በማድረግ ሰላምና መረጋጋት ለትግራይ ማምጣት ነው። ጊዜያዊ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች