ልዩ ልዩ ዜና

አምስት ተወዳጅ መጻሕፍት ዳግም ታተሙ

የደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ "ማዕበል ጠሪ ወፍ" እና ከገበያ የጠፉት አራት መጽሐፎች በድጋሚ ታትመው ገበያ ላይ ውለዋል። በድጋሚ ለሕትመት የበቁት መጻሕፍት ማዕበል ጠሪ ወፍ፣ ቤባኒያ፣ በፍቅር ስም፣ ወሪሳ እና መለያየት ሞት ነው የተሰኙ መጻሕፍት ናቸው።...

“ግራ ቀኝ” ተከታታይ ድራማ ወደ ፊልም ሊቀየር ነው

"ግራ ቀኝ" ተከታታይ ሲትኮም ድራማ ወደ ፊልም ተቀይሮ ሊሠራ እንደኾነ ተጠቆመ። በሀማ ቱማ በእንግሊዝኛ ተጽፎ በሕይወት ታደሰ "የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ነገር" በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ የተተረጎ መጽሐፍን መነሻ በማድረግ የተዘጋጀው "ግራ ቀኝ" ተከታታይ ሲትኮም ድራማ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች