ልዩ ልዩ ዜና

የጦቢያ ፈርጦች በአውሮፓ ከተሞች

በነፃ ሀሳብና በሰከነ መንፈስ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን እናድምቅ በሚል መርህ ለ14 ዓመታት ተወዳጅነት ያተረፈው “ጦቢያ" በሆፕ ፎር ኦል በተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት አዘጋጅነት በአውሮፓ ከተሞች በአምስተርዳም ኦገስት 9 ፣ ኑረንበርግ ኦገስት 16 ፣ ፍራንክፈርት...

“በመሃል” ቅዳሜ ይመረቃል

በእመቤት አብዲሳ የተፃፈው "በመሃል" የተሰኘው የፈጠራ ሥራ የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 2 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ኧርባን ሴንተር(የከተማ ማዕከል) ይመረቃል። በምረቃ መርሀ -ግብሩ ላይ የደራሲዋ እንግዶች፣ ወዳጆች የሚታደሙ ሲሆን...

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው በሐገራችን ትልቁ  የመጻሕፍት ኤግዚቢሽን እየተካሄደ ነው። የምርምር ተቋማት የዕውቀት ማዕከላት፣ በርካታ አንጋፋና ወጣት ደራሲያን፣ አሳታሚዎችና የመጻሕፍት መደብሮችበስፋት ይሳተፋሉ። የመጻሕፍት ዋጋ ላይ ልዩ ቅናሽ ይደረጋል!! ከሐምሌ 23 እስከ 26/2018 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከልከወዲሁ...

ከባንክ ነው የተባለ ሁሉ ከባንክ አይደለም!

አጭበርባሪዎች ከባንክ የተደወለ በማስመሰል ‘የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትዎን እናስተካክልልዎት፣ ሽልማት ደርሶዎታል፣ የፋይዳ መታወቂያዎን ከሂሳብዎ ጋር እናስተሳስርልዎ’ የሚሉ እና ሌሎች ማሳሳቻ መልዕክቶችን በመጠቀም ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ስርቆት ለመፈፀም ይሞክራሉ፡፡ በመሆኑም ከባንክ ነው በሚል የሚደርስዎትን ጥሪ ትክክለኛነት ወደ...

አሐዱ ባንክ ለ 8ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ

አሐዱ ባንክ ሥራ የጀመረበትን 4ኛ ዓመት በማስመልከት የተለያዩ ኩነቶችን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ፤ ከሳሮ ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ክቡሩን የሰው ሕይወት ለመታደግ በአያሌው የሚያግዘውን የደም ልገሳ መርሐ-ግብር ሐምሌ 14/2018 ዓ.ም አካሒዷል፡፡ በዚህም፤ ባንኩ ካሉት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች