ምጣኔ ሀብት

ብሔራዊ ባንክ ለዘመናት የዘለቀውን ዝቅተኛ የቁጠባ ወለድ ተመን ጣሪያ አነሳ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለዘመናት ተግባራዊ ሲያደርግ የቆየውንና በሕግ ተወስኖ የነበረውን የ7 በመቶ ዝቅተኛ የቁጠባ ወለድ (Minimum Deposit Saving Rate) በማንሳት፣ ከዚህ በኋላ የወለድ መጠን በገበያ ፍላጎትና አቅርቦት እንዲወሰን መወሰኑን አስታወቀ። ​ባንኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስላለፈው ይህ...

ብሔራዊ ባንክ የ150 ሚሊዮን ዶላር ጨረታ አቀረበ

​​የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የዓመቱን ማጠናቀቂያ ምክንያት በማድረግ ነገ ቅዳሜ ታህሳስ 18 ቀን 2018 ዓ.ም ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ እንደሚካሄድ አስታወቀ። በዚሁ ልዩ ጨረታ ላይ 150 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ለገበያ እንደሚቀርብ ተገልጿል። ​ባንኩ ባወጣው መግለጫ...

በኢትዮጵያ ወደ ውጭ መላክ ያልተቻለው የአየርመንገዶች ገቢ በ11 ሚሊዮን ዶላር ጨመረ

አለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር (IATA) የወጣው አዲስ መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በተለያዩ አገራት ወደ ውጭ መላክ ሳይቻል የተያዘው የአየር መንገዶች የገንዘብ መጠን አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። በተለይም በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ያለው የገንዘብ መጠን መጨመሩን ሪፖርቱ...

አዲሱ የንብረት ታክስ አዋጅ ከታክስ ነጻ የሆኑ ተቋማት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት መዋጮ እንዲከፍሉ አዘዘ

የክልል መንግስታት ተግባራዊ እንዲያደርጉት የተዘጋጀው አዲሱ የንብረት ታክስ ሞዴል አዋጅ፣ በሕግ ከታክስ ነጻ የተደረጉ ንብረቶችና ተቋማት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎቶች ማካካሻ የሚሆን “በታክስ ምትክ የሚደረግ መዋጮ” እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ድንጋጌ ይፋ አደረገ።ይህ ውሳኔ በከተሞች ውስጥ የሚከናወኑ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአርሶ አደሮች የግብርና ብድር አገልግሎት አስጀመረ

‎የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባለአነስተኛ ይዞታና ለተደራጁ አርሶ አደሮች የሚሰጥ የግብርና ብድር አገልግሎት ዛሬ ሐሙስ ታሕሣሥ 9፣ 2018 አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የግብርና ሚኒስትር ዴዔታ መለስ መኮንን (ዶ/ር)፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች