ምጣኔ ሀብት

በንግድ ባንኮች መካከል ያለው የዶላር መግዣ ዋጋ ልዩነት እስከ 15 ብር ከፍ አለ

ኢትዮጵያ ወደ ገበያ ተኮር የምንዛሪ ተመን ሥርዓት ከተሸጋገረች ከአንድ ዓመት በኋላ፣ የአገር ውስጥ የውጭ ምንዛሪ ገበያ በአስደንጋጭ ሁኔታ መከፋፈሉንና የግብይት ወጪዎች በእጅጉ መጨመራቸውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማኅበር ገለጸ። የንግድ ባንኮች ለአንድ የአሜሪካ ዶላር የሚገዙበትና የሚሸጡበት ተመን...

ሁሉም ባንኮች አዲስና ነባር ሂሳቦችን ለማስተሳሰር ወደ VeriFayda 2 እንዲሸጋገሩ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፣ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከሁሉም ባንኮች የደንበኞች ሂሳብ ቁጥር ጋር የማጣመር ስራ በይፋ መጀመሩን አስታውቀዋል። ይህ ውህደት የፋይናንስ ዘርፉን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ አንድ እርምጃ ወደፊት የሚያስኬድ ወሳኝ ምዕራፍ እንደሆነ...

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለአዳማ-አዋሽ ፍጥነት መንገድ ሁለት ምዕራፍ ድጋፍ አቀረበ

የገንዘብ ሚኒስትር እና የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያ–ጅቡቲ–ደቡብ ሱዳን ትራንስፖርት ኮሪዶር ፕሮጀክት – ምዕራፍ IIን ለመደገፍ የሚያስችል የ184 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የዕርዳታ ስምምነት መፈራረማቸው ተገልጿል። ገንዘቡ በአዲስ አበባ–ጅቡቲ ኮሪዶር ላይ ወሳኝ የሆነውን የ67 ኪሎ ሜትር የፍጥነት...

ኢትዮጵያ የ261 ሚሊዮን ዶላር ብድርን የምታገኘው ከውሳኔ በኋላ መሆኑን አይ.ኤም.ኤፍ. አስታወቀ

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም(አይ.ኤም.ኤፍ) እና የኢትዮጵያ መንግስት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ ብድር አቅርቦት መርሃ ግብር የአራተኛ ዙር ግምገማን ለመደምደም የሚያስችል ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ገልጸዋል። ስምምነቱ ጸድቆ ወደሥራ በሚውልበት ወቅት ኢትዮጵያ የ261 ሚሊዮን...

ዋስትና አልባ የብድር አገልግሎት በጥንቃቄ ካልተመራ ለቀውስ ሊዳርግ ይችላል

የፋይናንስ ተቋማት በመተግበርያዎች አማካኝነት ያለ ማስያዣ እየሰጡ የሚገኙት ፈጣን ብድር አነስተኛ እና ጀማሪ ተቋማትን በመደገፍ የኢኮኖሚ እድገትን የማፋጠን አበርክቶ ቢኖረውም፤ "በጥንቃቄ ካልተመራ ኢኮኖሚውን ለቀውስ የማጋለጥ ዕድሉ ከፍተኛ ነው" ሲሉ የዘርፉ ባለሙያዎች አስጠንቅቀዋል። እንደ ባለሙያዎቹ ማብራሪያ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች