ምጣኔ ሀብት

ገበያ መር የውጪ ምንዛሬ እና የመንግሥት እርምጃዎች

በክቡር ገና  በርካቶች መንግሥት በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ተከትሎ፣ የፖሊሲውን ተጽዕኖዎች እና ውጤቶች አስመልክቶ ከሚሰጡ ሙያዊ ትንታኔዎች እና አስተያየቶች መነሻነት በሚከተሉት ሦስት ማዕቀፎች ውስጥ ሊካተቱ የሚችሉ ጥያቄዎችን ያነሳሉ፡፡ ጥያቄዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡- 1. ገበያ መር...

‹‹ተበድሮ መክፈል ብቻ ሳይኾን አትርፎ ማበደር እንደሚቻልም እናሳያለን››

አቶ ሙሉጌታ መኮንን ከብሔራዊ ባንክና ከአዲስ አበባ ሕብረት ሥራ ማኅበራት ኤጀንሲ ዕውቅናና ፈቃድ አግኝቶ ታኅሣሥ 23 ቀን 2015 ዓ.ም በይፋ የተመሰረተው ‹‹ጳጉሜን የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ ሕብረት ሥራ ማኅበር››፣ በገንዘብ ቁጠባ እና ብድር...

የኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት የ240 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት ለስድሰት ዋና ዋና የልማት ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውል የ240 ሚሊየን ዩሮ (የ32.3 ቢሊየን ብር) የልማት ድጋፍ ስምምነት ተፈራርመዋል ፡፡ የድጋፍ ስምምነቱ በዋናነት የስራ ዕድል የሚፈጥሩ የግብርና ስራዎችን፣ የቴክኒክና ሙያ ተቋማትን በመጠቀም የዜጎችን የዲጂታል...

ገበያ መር የውጪ ምንዛሬ እና የመንግሥት እርምጃዎች በክቡርገና

በርካቶች መንግሥት በቅርቡ ተግባራዊ ያደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲ ተከትሎ፣ የፖሊሲውን ተጽዕኖዎች እና ውጤቶች አስመልክቶ ከሚሰጡ ሙያዊ ትንታኔዎች እና አስተያየቶች መነሻነት በሚከተሉት ሦስት ማዕቀፎች ውስጥ ሊካተቱ የሚችሉ ጥያቄዎችን ያነሳሉ፡፡ ጥያቄዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡- 1. ገበያ መር የውጭ...

‹‹ሀገራዊ ችግሮቻችን ሀገራዊ መፍትሔ ለመስጠት እንጥራለን››

‹‹ትልቅ ሀገር ይዘን ትንሽ አንኾንም›› ጳጉሜን ዘላለም ጌታነህ በቅርቡ በአዲስ አበባ የኅብረት ሥራ ኤጀንሲ አስፈላጊውን መሥፈርት አሟልቶ በገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ዘርፍ የፋይናንስና ተዛማጅ የኾኑ አገልግሎቶችን እየሰጠ የሚገኘው ‹‹ጳጉሜን የገንዘብ ቁጠባና ብድር›› መሥራችና ባለራዕይ የዛሬው የመጽሔታችን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች