በዚህ ሳምንት

ሰሚ ያጣው የትግራይ ረሀብ

አሁን ላይ በትግራይ ክልል የተጋረጠው ረሀብ የክልሉ ፖለቲከኞች ሕዝቡን የሚፈልጉት ለፖለቲካ ግባቸው እንጂ ለሌላ እንዳልኾነ ያረጋገጠ ኹነት ኾኗል፡፡ የትግራይ ፖለቲከኞች ሁልጊዜ ‹‹ሕዛባችን›› እያሉ ቢያላዝኑም መሬት ያለው ሀቅ ግን ከዚያ የተለየ ነው፡፡ 27 ዓመታትን በትግራይ...

አስከፊው ጦርነት ላለመደገሙ ዋስትናው ምን ይኾን?

ከሰሞኑ መቀመጫውን በኖርዌይ ያደረገውና በሰላም ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ጥናቶችን የሚሠራው ተቋም፤ በሰሜን ኢትዮጵያ የተደረገው ጦርነት ከፈረንጆቹ 1984 ወዲህ እንደዓለም ከተደረጉ ግጭቶች መካከል የከፋ ነው ሲል አስነብቧል፡፡ ጥናቱ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ብቻ በፖለቲካ ምክንያት...

አልበርድ ያለው የቤተ ክህነቱ ቀውስ!

በሀገራችን ከጥቂት ጊዜያት ወዲህ ቤተ እምነቶች አካባቢ ግጭት እና ቀውሶች እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ እንደኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች ላይ ደግሞ በእምነት ተቋማት አካባቢ የሚፈጠር ቀውስ ምን ያህል በሀገር ላይ ከባድ ችግር ይዞ ሊመጣ እንደሚችል ግልጽ ነው፡፡ በተለይም...

ኦነግ ከ50 ዓመት በኋላም ምን እያለ ነው?

ቀጸላ ክፍሌ ሰሞኑን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን አክብሯል፡፡ በርካታ አባላቶችና ደጋፊዎቹ በተገኙበት 50ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉ ተከብሮ የዋለው በኢትዮጵያ አንጋፋው የፖለቲካ ድርጅት የኾነው ኦነግ እለቱን ማስታወስ ያስፈለገው በትግል ሂደቱ የወደቁትን ለማስታወስ፣...

የወልቃይት ትኩሳት፣ መቼ እና እንዴት ይቀዘቅዛል?

ለአርባ ዓመታት የአካባቢውን ማኅበረሰብ ከፍተኛ መሥዋዕትነት ሲያስከፍል የቆየው የወልቃይት ፖለቲካ አሁን ላይ የድፍን ኢትዮጵያ ከፍ ሲልም የምሥራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ግለት ማሳያ ኾኗል፡፡ እንደሚታወቀው አካባቢው በአማራና ትግራይ ክልል መንግሥታት የይገባኛል ጥያቄ የሚነሳበት ነው፡፡ ከሰሞኑ ደግሞ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች