ቢዝነስ ዜና

ጣሊያን ለኢትዮጵያ የቡና ዘርፍ 10 ሚሊዮን ዩሮ ብድር አጸደቀች

የጣሊያን መንግስት የኢትዮጵያን የቡና ጥራትና ምርት ለማሳደግ 10 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ማፅደቁ ተነግሯል። ብድሩ የኢትዮጵያን ቡና አምራቾች፣ አቅራቢዎችንና ሌሎች በዘርፉ የተሰማሩ ባለድርሻ አካላትን ይረዳል መባሉን ካፒታል ለመረጃው ለመረዳት ችሏል። ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው ፕሪሚየም ጥራት ያለው...

ዋና ጸሐፊ ከኡጋንዳ የንግድ፣ ኢንዱስትሪ እና ኅብረት ስራ ሚኒስትር ምዌብሳ ፍራንሲስ ጋር ተወያዩ

ኢትዮጵያ እና ኡጋንዳ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ሲሆኑ የሁለቱ አካላት ውይይትም በተለይም በኢኮኖሚ እና ቢዝነስ መስች ያሉ እድሎችን ለጋራ ተጠቃሚነት ማዋል እንዲቻል ያግዛል ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ለውጦች እና ምቹ የቢዝነስ ከባቢ ለመፍጠር ምክር...

በንግድና ኢንቨስትመንት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ተካሄደዋል

የኢትዮጵያ ንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ያዘጋጀው 14ኛዉ የኢትዮ-ቻምበር ዓለም ዓቀፍ የንግድ ትርዒት የመዝጊያ እና የእውቅና መርሀ ግብር  እንዲሁም በንግድና ኢንቨስትመንት ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በኢሊሊ ሆቴል...

ንብ ባንክ መደበኛ የንግድ ስራ ላይ የሚገኙ ሴቶችን ለመደገፍ እየሰራሁ ነዉ

ከጣቢያችን ጋር ቆይታ ያደረጉት በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዓለም ዓቀፍ ባንክ አገልግሎት ምክትል ኦፊሰር ሐረገወይን አምሳለ፤ ትልልቅ ቢዝነስ ላይ የሚገኙ ሴቶች በአንድም በሌላም መልኩ ተደራሽ ሆነዋል ያሉ ሲሆን፤ አላማችን መደበኛ የቢዝነስ ስራ ላይ ያሉት ጋር...

የኢትዮጵያና ታንዛኒያ የጋራ መግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

የመግባቢያ ሰነዱን በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በኩል የፈረሙት አቶ መርጊያ ባይሳ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሲኾኑ በታንዛኒያ መጋዘን ደረሰኝ ሬገላቶሪ ቦርድ በኩል ደግሞ ሚስተር አቡበከር ሳሉም የታንዛኒያ የመጋዘን ሪጉላቶሪ ሰርቪስ ሥራ አስኪያጅ  ናቸው፡፡ ስምምነቱ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች