ቢዝነስ ዜና

ኢትዮጵያ ከቡና ንግድ ከ1.2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አገኘች

በ2017 በጀት ዓመት ስምንት ወራት ወደ ተለያዩ ሀገራት ከተላከ ቡና ከ1.2 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታውቋል። በበጀት ዓመቱ ከቡና ወጪ ንግድ 2 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዷል። በስምንት...

የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት ፈቃድ ሰጠ

የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን የሀገሪቱን የገቢና ወጪ ንግድ ለማሳደግና የሎጅስቲክስ ዘርፉን ለማጠናከር በማለም ለሶስት ተጨማሪ ኩባንያዎች የመልቲ ሞዳል ትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ የስራ ፈቃድ ሰጠ። ፈቃድ የተሰጣቸው ኩባንያዎች ኢትዮ ሬል ሎጅስቲክስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር፣ ኢትዮ ጅቡቲ...

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የሰነድ ማስረከቢያ ጊዜን አራዘመ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን በህዝብ የተያዙ ኩባንያዎች አስፈላጊ ሰነዶችን እና መረጃዎችን እንዲያቀርቡ የተሰጠውን ቀነ-ገደብ ለአንድ ወር ማራዘሙን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ቀደም ሲል ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ ኩባንያዎቹ እስከ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ሰነዶችንና መረጃዎችን እንዲያቀርቡ...

32 የወርቅ አምራቾች ፈቃድ ተሰረዘ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል፣ የማዕድን ዘርፉ አፈጻጸም አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ አስታውቋል። በክልሉ ከሚገኙ 58 ልዩ አነስተኛና 12 ባሕላዊ የወርቅ አምራቾች መካከል አፈጻጸማቸው ደካማ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የንግድ ፖርታል የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሶስት የክልል ከተሞችን በማካተት ተመረቀ

በ2012 ዓ.ም ተጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የንግድ ፖርታል የማስፋፊያ ፕሮጀክቱን በሶስት የክልል ከተሞች ማለትም በ አዳማ፣  ባሕርዳር እና ድሬዳዋ በማድረግ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የማስፋፍያ ፕሮጀክቱን ያደረገው ከአውሮፓ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች