ቢዝነስ ዜና

ፀደይ ባንክ እና ማስተር ካርድ አብረው ለመስራት ተስማሙ

ከተቋቋመ ሶስት አመትን በቀጣይ መስከረም 2018 የሚሞላው ባንኩ አለም አቀፍ ተቀባይነት ካለው ማስተር ካርድ ጋር የተዋዋለው ስምምነት እንዳስደሰተው ገልጿል። በቀጣይ በ3 ዘርፎች ላይ ስምምነት እንዳደረገም የፀደይ ባንክ የዲጂታል ብራንች ባንኪንግ ምክትል ፕሬዘዳንት አቶ ቴውድሮስ ታደሰ...

አቢሲኒያ ባንክ በሁሉም  ቅርንጫፎቹ ወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ይህ የወረቀት አልባ ልዩ የባንክ አገልግሎት ዘመናዊ የባንክ አሠራሮችን እንዲይዝ ተደርጎ በአዲስ መልክ በተዋቀረው ራስ ልዩ ቅርንጫፍ  ነው በዛሬው ዕለት ተመርቆ ስራ የጀመረው ። የአቢሲኒያ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ፤በዚህ አዲስ አሠራር ደህንነቱ...

መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ75 ቀናት ኋላ ማምረት ጀመረ

በትግራይ ክልል መቀለ አቅራቢያ የሚገኘው መሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ከ75 ቀናት በኋላ ስሚንቶ ማምረት መጀመሩን አስታወቀ። መስቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በግብአት ማውጫ ሳይት (ኳሪ ሳይት) ላይ አጋጥሞት በነበረው ችግር ምክንያት ላለፉት 75 ቀናት ምንም አይነት ምርት እያመረተ...

የኢትዮ ቴሌኮምን ሼር የገዙ ሰዎች ዕጣ ፋንታ

ከዚህ ቀደም የኢትዮ ቴሌኮምን የሼር ሽያጭና የተሸጠው ሼር ከApril 25 ቀን 2025 በኋላ እውቅና ሳያገኝ (IPO) Intial Public Offer ተንጠልጥሎ መቆየቱን አስመልክቶ ሰፋ ያለ ዘገባ ማቅረቤ ይታወሳል። በወቅቱ ከነበሩኝ ስጋቶች መካከል አንዱ በ2024 በጸደቀው Intial...

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 462 ሺሕ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች አከሸፈ

ኢትዮ ቴሌኮም የሦስት ዓመት መሪ እድገት ስትራቴጂ ማጠቃለያ ሪፕርት እንዲሁም የ2017 በጀት ዓመት ሪፓርት ማጠቃለያ በዛሬው ዕለት በማካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን፤ ተቋሙ በበጀት ዓመቱ 462 ሺሕ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች እንደተደረጉበት አስታውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ 1...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች