ቢዝነስ ዜና

ሲንቄ ባንክ 100 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ጠቅላላ ሃብት ማካበቱን አስታወቀ

በዛሬው እለት ሲንቄ ባንክ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር  የዲጂታል ፋይናንስ ማስጀመሪያ መረሃ ግብር አካሂዷል። ማህበረሰቡ የዲጂታል ብድርን በቀላሉ ለማግኘት የሚያስችለውን ‘Wabii Digital Finance’ የተሰኘ የዲጂታል ፋይንሲንግ አገልግሎት ይፋ መደረጉን ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል። በአሁኑ ሰዓት ከ8 ሚሊዮን በላይ...

የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ድርሻዎች ተሽጠዋል

በኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ አክሲዮን ሽያጭ 10 ነጥብ 7 ሚሊየን የአክሲዮን ድርሻዎች መሸጣቸውን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ የ10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ፤ በመንግስት አካታች ዘላቂነት ያለው ኢኮኖሚ...

28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ተጭበርበሩ

28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የገንዘብ ደህንነት ሪፖርትን ጠቅሶ የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሞሽን ይፋ አደረገ፡፡ የባንኩ ሪፖርት እስከ ሰኔ 2024 ድረስ ያሉ የገንዘብ እንቅስቀሴዎች ዙሪያ ትኩረቱን...

ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ በቀን እስከ 15,000 ቶን ሲሚንቶን አመረተ

ይህም  በአጭር ጊዜ ውስጥ #የሲሚንቶ_ገበያ እንዲረገጋ አድርጓል ብሏል፡፡ ፋብሪካው ባለፉት 6 ወራት ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ሲሚንቶ ወደ ገበያ ማቅረቡንም ተነግሯል፡፡ ፋብሪካውም በሙሉ አቅም ወደ ምርት ሂደት የገባው በያዝነው ዓመት መስከረም ወር ላይ እንደሆነ ይታወሳል። ባለፉት 6...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች