ብዝሃ ሃይማኖት

ቤተክርስቲያኗ በፒያሳና አራት ኪሎ ሁለት ሕንጻዎች ልትገነባ ነው

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በፒያሳና አራት ኪሎ ለምታስገነባቸው ሕንጻዎች የሳይት ርክክብ ተደረገ። ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣የደቡብ ምዕራብ ሸዋና የሸገር ከተማ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ...

ቲታስ ሕንፃን ቤተክርስቲያን ገዛችው

አዳማ ፖስታ ቤት የሚገኘው ቲታስ ሕንጻን ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ለሆስፒታል አገልግሎት ንብ ባንክ ባወጣው ጫረታ መሰረት ተወዳድሮ አሸንፎ ገዝቶታል። አዳማ ደብረ ሰላም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል በር ላይ የሚገኘው ባለ 8 ወለል ቲታስ...

የአእላፋት ዝማሬ በኡጋንዳ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በልዩ ድምቀት ተካሂደ

የ2018 ዓ.ም የአእላፋት ዝማሬን እንዲያዘጋጁ በዋና አዘጋጆች ፈቃድ ከተሰጣቸው በውጭ ሀገር ከሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት አንዱ የካምፓላ መካነ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ነው። የምሥራቅ አፍሪካ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ከዋና አዘጋጆች ጋር በመነጋገር የካምፓላ መካነ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን...

የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን መልዕክት

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ዘተናገረ በበዓለ ልደቱ ለእግዚእነ ወአምላክነ ወመድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘዕሥራ ምእት ዓሠርቱ ወሰምንቱ ዓመት ምሕረት፤ በስመ አብ ወወልድ...

ላሊበላ ከተማ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቃለች

በኢትዮጵያ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ኃይማኖታዊ በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) አንዱ ነው። የገና በዓል በልዩ ሁኔታ በድምቀት የሚከበርባት የላሊበላ ከተማም በዓሉን በስኬት ለማክበር አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቅቃ እንግዶችን መቀበል ጀምራለች፡፡ የላሊበላ ከተማ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች