ብዝሃ ሃይማኖት

“ልጃችን መምህር ዘለዓለም ወንደሙ ያለዋጋ_የተቀበለውን የእግዚአብሔር ቃል ለምእመናን በማስተማር አደራውን በሚገባ ተወጥቷል”

“መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ” በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሐዱ አምላክአሜን !!‹‹ወነአምር ከመ ለእመሂ ተነሥተ ቤተ ማኅደርነ ዘበምድር ዘውእቱ ሥጋ ብነ ሕንጻ በኀበ እግዚአብሔር በሰማያት ዘኢገብሮ እደሰብእ፡-በምድር ያለው ማደሪያ ቤታችን ቢፈርስም በሰማይ በእግዚአብሔር ዘንድ የሰው እጅ...

የወንጌል መምህሩ ዘለዓለም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለበርካታ ዓመታት በታማኝነትና በትጋት ሲያገለግሉ የቆዩት መምህር ዘለዓለም ወንድሙ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ተሰምቷል። መምህር ዘላለም ወንድሙ በአውደ ምህረት ላይ ከ30 ዓመታት በላይ አስተምረዋል። የነገረ መለኮት ሊቅ ናቸው። በኢትዮጵያ...

“ድርጊቱ በሃይማኖቶች መካከል ግጭት ለመፍጠር የታለመ ነው!” ቋሚ ሲኖዶስ

​በምሥራቅ አርሲ የተፈጸመው የንጹሐን ግድያ ለዘመናት የዘለቀውን የሃይማኖቶች ተከባብሮ የመኖር እሴት ለመናድ የታለመ ነው ሲል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ድርጊቱን በጽኑ አወገዘ። በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በተለያዩ ወረዳዎች በኦርቶዶክሳውያን ላይ እየተፈጸመ ያለው...

21 ኦርቶዶክሳውያን በታጣቂዎች ሕይወታቸው በማለፉ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ የኀዘን መግለጫ

በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ሽርካ ወረዳ በጃዊ ቀበሌ በታጣቂዎች ጥቃት የካቲት 19 ለ 20 አጥቢያ አንድ ካህን፣ ሁለት ሴቶች እና 18 ወንድ ኦርቶዶክሳውያን በግፍ መገደላቸውን የሀገረ ስብከቱ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤልሳዕ ለጽሕፈት ቤታችን ከጻፉት...

ቤተክርስቲያናችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፈጣሪ በታች ከፍጡራን ሁሉ በላይ በማለት ክብሯን ትገልጻለች

ኦርቶዶክሳዊያን ከሕጻንነታችን ጀምረን የእመቤታችንን ምስጋና እንማራለን፣ ሁልጊዜም በአባታችን ሆይ ጸሎት ጀምረን በመልኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታ ሰላም እንልሻለን ብለን ድንግል ማርያምን እናመሰግናታለን። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በቅዱሳን ሁሉ የምትመሰገን ናት። እርሷ ያላትን ክብር እንዴት እንደሚገልጹት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች