ብዝሃ ሃይማኖት

የአባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት እና ምልጃ አይለየን

ታኅሣሥ 24 ቀን 1212 ዓ.ም ከካህኑ አባታቸው ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ከቅድስት እግዚእ ኃረያ በእግዚአብሔር መልካም ፈቃድና በሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ብሥራት ተወለዱ፡፡  ወላጆቻቸውም ፍሥሐ ጽዮን ብለው ሰየሟቸው፡፡ በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው “አሐዱ አብ...

” በመስቀል አደባባይ የሚካሄደው 3ኛው ዙር የአዕላፋት ዝማሬ መርሐ ግብር

3ኛው "የአዕላፋት ዝማሬ" መርኃግብር ታኅሳስ 28፣ 2018 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ እና በድሬደዋ በለገሀር አደባባይ እንደሚከናወን አዘጋጁ የጃንደረባው ትውልድ አጠቃላይ ማኅበር (ኢጃት) በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። ባለፉት ሁለት መርሐግብራት ከተሳተፉ ምዕመናን በተሰበሰበ ዳታ ላይ በተሰራ የዳሰሳ ጥናት...

የኦርቶዶክሳውያን ነጋዴዎች ትሥሥር መድረክ ተከናወነ !

በኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ እየተዘጋጀ ያለው አእላፋት ሳምንት የጃን ፎረም መድረክ ላይ በተለያዩ የንግድ ሥራዎች ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎችና የንግድ ሥራ ጀማሪ ወጣቶች  የተገኙበት የኦርቶዶክሳውያን ነጋዴዎች ትሥሥር መድረክ (Orthodox Business Networking Event) ተከናውኗል። “በንግሥት ህንደኬ በገንዘብዋ...

የስሙ ትርጓሜ አክሊል እንዲሁም ብርሃን የሚያስገባ መደብ ማለት ነው

ታላላቆቹ ቅዱሳን ሐዋርያት ቅዱስ ፓውሎስንና ናትናኤል፣ በሌሊት ወደ ጌታ እየሔደ ይማር የነበረው ኒቆዲሞስንና በርካታ የኦሪት ምሁራንን ያስተማረው ታላቁ የኦሪት መምህር ገማልያል ዘንድ ጠንቅቆ የተማረ ነው፡፡ በሕገ ወንጌል ክርስትና የመጀመሪያው ሊቀ ዲያቆናትና ቀዳሚው ሰማዕት ነው፡፡ ...

” 12 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል፤ ዲያቆናትም፤ ካህናትም አሉበት -የወልዳ ዱከ ማህበር ሰብሳቢም አሉበት ” – ቤተክርስቲያኗ

ከሳምንት በፊት በተገደሉት የሆሮጉድሩ ወለጋ ሀገረ ስብሰት ዋና ስራ አስኪያጅ በመላከኤዶም ቀሲስ ዱጉማ ግድያ 21 ሰዎች መጠርጠራቸውን፣ ከእነዚህም መካከል ወደ 12 የሚሆኑት መያዛቸውን ሀገረ ስብከቱና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ገልጸዋል። የሆሮጉድሩ ወለጋ ሀገረስብከት ምን አለ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች