ቴዲ አፍሮ ጉዞ ወደ አሜሪካ

Date:


ቴዲ አፍሮ ያስተሰርያል አልበምን ካወጣ 20 ዓመት ባሳለፍነው ሳምንት ሞልቶታል ።

የህዝብ ድምፅ እየሆነ አመታትን የተሻገረው ድምፃዊው በቅርቡ አዲስ አልበሙን ያወጣል ተብሎ ይጠበቃል ።

ከሳምንት በፊት በእስራኤል እንዲሁም ቀደም ብሎ በለንደን ዝግጅቱን ያቀረበው ቴዎድሮስ ካሳሁን አሁን መዳረሻው አሜሪካ ሆኗል ።

የፊታችን እሁድ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ኮንሰርቱን ያቀርባል ።

መግቢያው ከ60$ ይጀመራል
Teddy Afro Teddy Afro Fans Teddy Afro Real Fans

#EthiopianMusic

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...