ኪነ ጥበብ

የሻደይ፣ አሸንድየ፣ ሶለልና እንግጫ ነቀላ በዓላት የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ

በአማራ ክልል ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ ሲከበሩ የቆዩት የቡሔ፣ የሻደይ፣ አሸንድየ፣ ሶለል እና እንግጫ ነቀላ በዓላት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ነፊሳ አልማህዲ በመርሐ ግብሩ ላይ እንዳሉት፥ የብሔር ብሔረሰቦች መገለጫ የሆኑ ባህሎች...

ሁለቱ አርቲስቶች ጃፓን ገብተዋል

ተወዳጆቹ አርቲስቶች ኮሜዲያን ደረጀ ሀይሌ እና ተዋናይ መኮንን ላዕከ  በጃፓን ዋና ከተማ ቶኪዮ ለሚኖሩ ትዉልደ ኢትዮጵያዊያን የጥበብ ስራዎቻቸውን ለማቅረብ ጃፓን ቶኪዮ ገብተዋል። ሁለቱ አርቲስቶች የፊታችን እሁድ September 7 / 2025 ዓ ም በቶኪዮ ካቱሺካ ሂጋሺታቲሺ...

ድምፃዊት ነፃነት ”ኢንተርቪዥን” ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ውድድር ላይ ትሳተፋለች

"ነፃነት ባሕል እና ዘመናዊውን በማጣመር ኃይለኛ ድምፅ እና ደማቅ የመድረክ አቀራረብን በሥራዎቿ አሳይታለች፡፡ ዘፈኖቿ፣ ዜማና ግጥሞቿ በዘመናዊ ቃና የኢትዮጵያን ሕዝቦች ያንፀባርቃሉ" ሲል አወዳዳሪው በመግለጫው አስታውቋል፡፡ ድምፃዊቷ ባለፉት ዓመታት ከፍተኛ አድናቆትን አትርፋለች። ነፃነት በሙያዊ ብቃቷ እና...

2ኛው ሀገር አቀፍ የጥበባት ውድድር ሊካሄድ ነው

"ጥበባት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት!!!" በሚል መሪ ቃል ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የጥበባት ውድድር የሚካሄደው ከነሐሴ 28-30 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ሲሆን ውድድሩም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ሲካሄድ ሀገር አቀፍ ውድድር የሚያዘጋጀው የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ነው። ይህንን...

“ አስራ ሁለቱ እንግዶች ” አዲስ ቴአትር በልዩ ዝግጅት ተመረቀ

በዓለም ላይ ተወዳጅነትን ያተረፈውን (Twelve Angry Men) የተሰኘውንና በበርካታ ቋንቋዎች የተተረጎመውን ምርጥ ቴአትር አዲስ ተስፋ "አስራ ሁለቱ እንግዶች " በሚል ርዕስ አዲስ ተስፋ የተረጎመውን ይህን ቴአትር ራሄል ተሾመ አዘጋጅታው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ቤት ለእይታ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች