ዋናው ጤና

ኢትዮ ኢስታንቡል ሆስፒታል የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ሊጀምር ነው

ኢትዮ ኢስታንቡል አጠቃላይ ሆስፒታል ከዚህ ቀደም ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች በተጨማሪ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ሊጀምር እንደሆነ አስታውቋል። የሆስፒታሉ ባለቤት የሆኑት አቶ ብርሀን ተድላ እንደገለፁት ህክምናውን ለመጀመር የሚያስችለውን ቅደመዝግጅት ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን ወደስራ ለመግባትም ከጤና ሚንስቴር...

ሕጻኑ በሀገሪቱ የመጀመሪያ በሆነ ቀዶ ሕክምና ተወለደ

የ28 ዓመቷ ወይዘሮ ሰናይት ታምራት ቀደም ሲል በነበረው እርግዝናዋ በተፈጠረባት የሾተላይ ችግር ምክንያት በሁለተኛው እርግዝና 'ዳግም ልጄን አጣው ይሆን' የሚል ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ በመግባቷ፤ ከ21ኛ ሳምንቷ ጀምሮ የሕክምና ክትትሏ ከፍ እንዲል ተደርጎ ነበር፡፡ የ21 ሳምንት...

ዓለም አቀፉ የፓሊዮ መታሰቢያ ቀን በኢትዮጵያ ተከበረ

ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በስፋት እየተሰራጨ ያለውን በክትባት የተገኘ የፖሊዮ ቫይረስ ዓይነት 2 (cVDPV2) ወረርሽኝ ለመቆጣጠር የምታደርገውን ጥረት እያፋጠነች ባለችበት ወቅት፣ የዓለም ፖሊዮ ቀን 2025 በሮታሪ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ አዘጋጆነት መከበሩ ተገልጿል። ​በየዓመቱ ጥቅምት 24 የሚከበረው የዓለም...

በጋዛ የተፈጠረው የጤና ቀውስ ገና ለትውልድ ይቀጥላል

ጋዛ “ለሚመጡት ትውልዶች የሚቆይ የጤና “አደጋ” እያጋጠማት ነው ሲሉ የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር አስጠንቅቀዋል። ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም እንደተናገሩት የጋዛ ሰርጥ ህዝብ ውስብስብ ፍላጎቶች ለመፍታት ከፍተኛ የሆነ የእርዳታ መጠን መጨመር ያስፈልጋል ብለዋል። እ.ኤ.አ ኦክቶበር...

1500 ብር ይከፈል ለነበረው ጤና መድህን ከ7 ሺሕ እስከ 10 ሺሕ ብር እንድንከፍል እየተገደድን ነው

1 ሺሕ 500 ብር ይከፈል ለነበረው ጤና መድህን ከ7 ሺሕ እስከ 10 ሺሕ ብር እንድንከፍል እየተገደድን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን አሐዱ ያቀረቡ የአዲስ አባባ ጤና መድህን ተገልጋዮች ገልጸዋል፡፡ እየተጠየቅን ያለነው የጤና መድህን ክፍያ የከተማዋን ነዋሪ አቅም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች