ዋናው ጤና

የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች አስማተኞች ነን!

በቀጫጫ ደመወዝ ይሄን ሁሉ የኑሮ ቋጥኝ ተሸክመን የምንጓዝ አስማተኞች። ከዚች ቀጫጫ ደመወዝ የቤት ኪራይ ከፍለንላት፣ የትራንስፖርት ከፍለንላት፣ የልጆች ትምህርት ቤት ወጪ ሸፍነንባት፣ ላለማስፎገር ብለን ለታናናሾቻችን ተበድረን የላክናትን ሳንቲም ተክተንባት፣ ምን ተርፎን ምን በልተንና ምን ለብሰን...

በአማራ ክልል በኮሌራ ወረርሽኝ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ጨመረ

በ አማራ ክልል በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ እና በባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ በኮሌራ ወረርሽኝ በርካታ ሰዎች እየተያዙ መሆኑን የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የበሽታዎች እና የጤና ሁኔታዎች ምላሽ አሰጣጥ...

የአእምሮ ጤናዎ አሳስቦታል ?

👩🏽‍⚕️የአእምሮ ጤና የአንድ ግለሰብን ስሜታዊ እና ስነልቦናዊ ደህንነት የሚያመለክ ቃል ነው። ጤናማ የአእምሮ ጤና መኖር በአንፃሩ ደስተኛ እና ጤናማ ህይወት ለመምራት ያግዛል። 👉👉የሚከተሉትን ስልቶች በመጠቀም ጤናማ የአእምሮ ጤናን ማዳበር እንችላለን 📌ነገሮች ላይ አዎንታዊ አመለካከት እንዲኖረን መሞከር 📌የአካል...

የተመጣጠነ የምግብ ችግርን ለመቅረፍ አስገዳጅ መመሪያ ተዘጋጀ

የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በንጥረ ነገሮች የበለፀጉ የዘይትና ዱቄት ምርቶችን ለመመዝገብ የሚያስችል አስገዳጅ መመሪያ ማዘጋጀቱን ተከትሎ በመመሪያው ላይ አስተያየት እንዲሰጡበት በሐዋሳ ቅርንጫፍ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በተዘጋጀው መድረክ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቅርንጫፉ...

በኢትዮጵያ የመነጽር ጥራት ቁጥጥር እጦት ለከፋ የዓይን ችግር እያጋለጠ ነው

በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ደረጃ የመነጽርን ጥራት እና ደረጃ የሚቆጣጠር አካል አለመኖሩን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አስታውቋል ። በዚህም የተነሳ ዜጎች ጥራቱ የተረጋገጠ መነጽር ስለማያገኙ ለከፋ የዓይን ጤና ህመም እየተጋለጡ መሆኑን ተጠቁሟል። የኮሌጁ የዓይን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች