ዋናው ጤና

ታክሞ መዳን ለማይችሉ ቀሪ ጊዜያቸውን የሚያሳልፉበት ማዕከል ተገነባ

ማዕከሉ በጅማ ዩኒቨርስቲ የህክምና ማዕከል ሆስፒታል መከፈቱ ተነግሯል፡፡ “Palliative care” ወይንም እንክብካቤ እየሰጡ ማስታገስ የሚሰጣቸው ሰዎች የካንሰር ህሙማን ፣ ለረጅም ጊዜ በኦክስጅን ላይ የቆዩ እና ሌላም ሌላም ህመም ያለባቸው ናቸው፡፡ ይህ ዓይነቱ የህክምና አገልግሎት ገና እንደ...

በኢትዮጵያ ከሚወልዱ 100 ሺህ እናቶች 141 ያህሉ እንደሚሞቱ ተነገረ

ከዚህ ቀደም ባሉት ዓመታት  ይህ ቁጥር 1,000  ነበር፤ በተሰራው የስነ ተዋልዶ ጤና ስራ ቁጥሩን መቀነስ ስለተቻለ 141 ደርሷል ተብሏል። አሁን ያለውን 141 ከአራት ዓመት በኋላ በፈወደ 70 በማውረድ የተቀመጠውን ግብ ለማሳካት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር...

የክብደት መቀነሻ መርፌዎች ለድንገተኛ አይነ ስውርነት ሊዳርጉ እንደሚችሉ ተነገረ

​የእንግሊዝ የጤና ባለስልጣናት Wegovy እና Ozempic የተባሉ የክብደት መቀነሻ መርፌዎችን በሚወስዱ ሰዎች ላይ ከፍተኛ የጤና ስጋት መኖሩን አስጠነቀቁ። ​ችግሩ፦ "ሴማግሉታይድ"  የተባለውን ንጥረ ነገር የያዙ እነዚህ መድሃኒቶች NAION ለተባለና ድንገተኛ የአይን ብርሃን ማጣትን ለሚያስከትል "የአይን ስትሮክ"...

በጤና ተቋማት የጥሬ ገንዘብ (ካሽ) ክፍያ እንዲቀር ተወሰነ

የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር በሁሉም የመንግስት ሆስፒታሎች የሚፈጸሙ ማናቸውም ክፍያዎች በዲጂታል አማራጮች ብቻ እንዲሆኑ መወሰኑን አስታውቋል። ይህ ውሳኔ ሚኒስቴሩ ባለፈው ዓመት ከፋይናንስ ተቋማት ጋር በመተባበር የጀመረውን የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ወደ ሙሉ ትግበራ የሚያሸጋግር ነው። 🔹 የለውጡ...

በአለርት ሆስፒታል በአይጥ አማካኝነት የቲቢ ቫይረስ ያለበት ሰው እየተለየ ነው

አይጥን ተጠቅሞ አክታን በማሽተት በደቂቃዎች ልዩነት ቲቢ ቫይረስ ያለበትን ሰው የመለየት አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አለርት ሆስፒታል አስታወቀ፡፡ በሆስፒታሉ የቲቢ ምርምር ክፍል ኃላፊ  ዶክተር ንጉሴ በየነ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ በቴክኖሎጂ የታገዘ የሕክምና አገልግሎትን በማዘመን በአፖፖ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች