ዓለም አቀፍ

የፕሬዚዳንት ዜለንስኪ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ስታርመር የለንደን ውይይት

የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜለንስኪ እና የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኬይር ስታርመር በለንደን ዳውኒንግ ስትሪት ተናኝተው ተወያይተዋል።  በዛሬው እለት ዘለንስኪ ዩናይትድ ኪንግደም ሲደርሱ በጠቅላይ ሚንስትር ስታርመር፤ ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው ቢቢሲ ዘግቧል። ሁለቱ መሪዎች የተገናኙት ዶናልድ ትራምፕ እና...

ትራምፕ የሩሲያውን ፕሬዚዳንት አስጠነቀቁ

"ጦርነቱን ለማቆም ፈቃደኛ ካልሆኑ ከባድ ቅጣት ይጠብቃቸዋል" የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ፑቲን ሁለቱ መሪዎች በአላስካ የሚያደርጉትን ስብሰባ ተከትሎ፣ በዩክሬን ያለውን ጦርነት ለማቆም ፈቃደኛ ካልሆኑ፣ "በጣም ከባድ ቅጣት" እንደሚጠብቃቸው አስጠነቀቁ። ትራምፕ ይህንን ያሉት ረቡዕ ዕለት የዩክሬን ፕሬዚዳንት...

የፑቲን-ትራምፕ ስብሰባ ላይ የሚሰጡት አስተያየቶች

በመጪው የፑቲንና ትራምፕ ስብሰባ ዙሪያ የሚሰጡ ምላሾች ‘ማን ከየትኛው ወገን’ እንደሆነ ማሳያ  ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ  አስተያየታቸውን አጋርተዋል፡፡ ዓለም ከነሐሴ 9 የአላስካ ስብሰባ መፍትሄ በሚጠብቁ ባለተስፋዎች እንዲሁም "በቁጣ በሚያፏጩና...

የትራምፕና ዘለንስኪ ውይይት

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ሊወያዩ መሆኑ ተሰምቷል። ዘለንስኪ ለዚሁ ውይይት ወደ በርሊን ያቀናሉ የተባለ ሲሆን ከትራምፕ ጋር ሰፋ ያለ የቪዲዮ ውይይት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። ትራምፕ ከዘለንስኪ ባሻገር ሌሎች የአውሮፓ ሀገራት...

አሜሪካና ቻይና ለ3 ወራት ታሪፍ ላለመጨመር ተስማሙ

አሜሪካና ቻይና አቅደውት የነበረዉን የታሪፍ ጭማሪ ለ90 ቀናት ለማራዘም መስማማታቸዉ ተገለጸ፡፡ ይሄ የተሰማው ሁለቱ ሀገራት በጉዳዩ ላይ በጋራ በሰጡት መግለጫ ነው። ሁለቱ ሀገራት ከስምምነት የደረሱትም ለተጨማሪ ሶስት ወራት ታሪፍን ላለመጣል አስቀምጠውት የነበረው ቀነ ገደብ አልቆ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች