ዓለም አቀፍ

ኢራን 150 ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል ተኮሰች

የአሜሪካ ጦር ወደ እስራኤል የተተኮሱትን የኢራን ሚሳኤሎችን ለመምታት መርዳቱን ሁለት የአሜሪካ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡ ትናንት በተጀመረውና የኢራንን የተለያዩ ቦታዎች ካጠቃው የእስራኤል ወታደራዊ እርምጃ ተከትሎ ኢራን ማምሻውን በእስራኤል ከተሞች ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈፅማለች፡፡ ኢራን በፈፀመችው ጥቃት እስካሁን 150...

ኢራን የኒውክሌር ስምምነት ላይ ካልደረሰች “የባሰ አሰቃቂ” ጥቃት ይጠብቃታል

እስራኤል በኢራን ላይ የፈጸማቸውን ጥቃት ተከትሎ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ኢራን በኒውክሊየር ፕሮግራሟ ላይ ከስምምነት ላይ ካልደረሰች ከአሁኑ የከፋ ከባድ ጥቃት ይገጥማታል ሲሉ አስጠነቀቁ። ኢራን አሜሪካ ከጥቃቱ ጀርባ እንዳለች እና ለተፈጸመባት ጥቃት እስራኤል ላይ ከባድ አጸፋ እንደምትመልስ...

“እስራኤል ተሳስታለች” ሩሲያ

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት እስራኤል በኢራን ላይ ያደረሰችውን ጥቃት ማውገዙን አስታወቀ፡፡  ሞስኮ ጥቃቱን አስመለክቶ በሰጠችው መግለጫ በኢራን ሉዓላዊነት ላይ የተቃጣ ድርጊት ነው ስትልም ኮንነዋለች፡፡  ጥቃቱ ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ሀይል ተቆጣጣሪ ተቋም ጉዳዩን እየመረመረ ባለበት ሰዓት የእስራኤል ጥቃት...

የፍልስጤም ፕሬዚዳንት ማሕሙድ አባስ ሃማስ ትጥቅ እንዲፈታ ጥሪ አቀረቡ

የፍልስጤም ፕሬዚዳንት ማሕሙድ አባስ ሃማስ ትጥቅ እንዲፈታ እና የፍልስጤምን ሕዝብን ለመጠበቅ ዓለም አቀፍ ኃይሎች እንዲሰማሩ ጥሪ አቀረቡ። አባስ ለፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና ለሳዑዲ አረቢያው አልጋ ወራሽ መሐመድ ቢን ሳልማን በላኩት ደብዳቤ፤ በጋዛ ያለውን ጦርነት...

ሩሲያ በዩክሬይን ላይ 407 ድሮኖችና ሚሳኤሎች ተጠቀመች

ሩሲያ በዩክሬይን ላይ በ407 ድሮኖችና በ45 ሚሳኤሎች ጥቃት ሰነዘረች፡፡ በዛሬው እለት ሩሲያ በፈፀመችው በዚህ ጥቃት ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላቸውንና ከ70 በላይ መቁሰላቸውን የዩክሬይን ባለስልጣናት ገልፀዋል፡፡ የዩክሬይን አየር ሀይል ባወጣው መግለጫ ሩሲያ ከላከቻቸው 407 ድሮኖች መካከል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች