ዓለም አቀፍ

ሩሲያ እና አሜሪካ የእስረኛ ልውውጥ አደረጉ

የእስረኛ ልውውጡ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አማካኝነት የተደረገ ነው ተብሏል፡፡ የሩሲያ ፌደራል ደህንነት አገልግሎት (FSB) የአሜሪካ ዜግነት ያላት ከሲና ካርሊናን በሩሲያው አርተር ፔተሮቭ መለዋወጣቸውን ገልጿል፡፡ ሩሲያ፤ ከአሜሪካ ጋር የተደረገውን የእስረኛ ልውውጥ እንዲሳካ አስተዋጽኦ ላባረከተችው አረብ ኤምሬትስ ምስጋና...

ኢራን ከአሜሪካ ጋር የቀጥተኛ ንግግርን ‘ትርጉም የለሽ’ አለች

የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አባስ አራግቺ ከአሜሪካ ጋር የኒውክሌር መርሃ ግብር ላይ የሚደረግ ቀጥተኛ ድርድር “ትርጉም የለሽ” ሲሉ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ውጥረት ገልፀውታል። ትራምፕ ባለፈው ወር ለኢራን መሪ አያቶላህ አሊ ካሜኒ በላኩት ደብዳቤ ቴህራን...

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር በመጪው ሰኞ አሜሪካን ይጎበኛሉ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ በመጪው ሰኞ አሜሪካን እንደሚጎበኙ የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። የኔታንያሁ ጉብኝት አሜሪካ ከእስራኤል በምታስገባቸው ሸቀጦች ላይ የጫነችውን የ17 በመቶ ቀረጥን በተመለከተ ለመነጋገር ነው ተብሏል። አንድ ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የእስራኤል ባለስልጣን ለሮይተርስ የዜና...

የኡጋንዳው ፕሬዚዳንት በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የስራ ጉብኝት አድርገዋል

ፕሬዚዳንቱ ጉብኝቱ ሃገራቸው ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ነው ብለዋል። ፕሬዚዳንት ሙሴቬኒ ወደ ጁባ ያመሩት በፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ግብዣ መሆኑን የተናገሩ ሲሆን በሁለቱ ሃገራት መሃል ያለውን ግንኙነት እና ትብብር ለማጠናከር መወያየታቸውንም ተናግረዋል። ውጥረት በቀጠለባት...

የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ታሰሩ

የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሪክ ማቻር (ዶር) በጁባ ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፓርቲያቸው የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ ሊቀመንበር በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር የረጅም ጊዜ ተፎካካሪ የሆኑት ማቻር "20 ከባድ የጦር መሳሪያ የታጠቁ ተሽከርካሪዎች"...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች