ዓለም አቀፍ

አሜሪካ ትንኮሳ እየፈፀመችብኝ ነዉ !

ኢራን በኦማን ባሕረ ሰላጤ በመንቀሳቀስ ላይ የነበረን የአሜሪካ መርከብ መከልከሏ ተነገረ ። የኢራን ሃይሎች ረቡዕ እለት አንድ የዩናይትድ ስቴትስ የባህር ኃይል ንብረት የሆነ የአሜሪካ አጥፊ መርከብ ቴህራን የዉሐ ክልል ዘልቆ ለመግባት ሲሞክር እንዳገኘች ገለፀች...

ፈረንሳይ ለፍልስጤም እውቅና እንደምትሰጥ ገለፀች

ፈረንሳይ በመስከረም ወር ለፍልስጤም መንግስት በይፋ እውቅና እንደምትሰጥ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ ይህን የሚያደርጉ ከሆነም ፈረንሳይ ይህን በማድረግ የመጀመሪያዋ የG7 ሀገር ትሆናለች ። ማክሮን በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ በትክክለኛ መንገድ  በኒውዮርክ በተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ...

የህዝቦች ተቃውሞ በባንግላዲሽ

የባንግላዲሽ የአየር ሃይል ተዋጊ ጀት በዳካ ትምህርት ቤት ላይ ተከስክሶ 25 ተማሪዎችን ጨምሮ 31 ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች ተጠያቂነትን እንዲሰፍን በባንግላዲሽ ሰልፍ ወተዋል። የባንግላዲሽ ባለስልጣናት አደጋው የደረሰበትን ቦታ በጎበኙበት ወቅት የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች...

የአሜሪካ ጦር ኃይሎችን የረዱ አፍጋኒስታናውያን ወደ ሀገራቸው ሊመለሱ ነው

የትራምፕ አስተዳደር ከአሜሪካ ኃይሎች ጋር አብረው የሠሩ አፍጋኒስታናውያን ወደ አሜሪካ እንዲዛወሩ የረዳውን ቁልፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቢሮ እያፈረሱ ነው ሲል ዘ ዋሽንግተን ፖስት ዘግቧል፡፡ በአሜሪካ የአፍጋኒስታን ቆይታ ወቅት በአስተርጓሚነት፣ ሾፌርነት እና የሲቪል ሠራተኞች ሆነው ያገለገሉትን...

ህዝባዊ ተቃውሞ በዩክሬን

የፀረ-ሙስና ኤጀንሲዎችን የሚያዳክመው የዘለንስኪ አዲስ ህግ በኪየቭ፣ ሊቪቭ፣ ዲኒፕሮ እና ኦዴሳ ከተሞች ውስጥ ህዝባዊ ተቃውሞዎችን ቀስቅሷል፡፡ ፕሬዝደንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የሀገሪቱን ገለልተኛ የፀረ-ሙስና ኤጀንሲዎች የዩክሬን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሙሉ ስልጣን የሚያስረክብ አወዛጋቢ ህግ ፈርመዋል። ይህ ህዝባዊ ተቃውሞ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች