ዓለም አቀፍ

የፑቲን እና ትራምፕ የስልክ ውይይት

ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን እና ዶናልድ ትራምፕ በስልክ ለአንድ ሰዓት ያህል በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ ። ፕሬዚዳንት ፑቲን በዩክሬን የጀመሩትን የጦረነት ዓላማ ሳያሳኩ እንደማይተውት ነግረዋቸዋል ለፕሬዚዳንት ትራምፕ ። ለሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት የሆኑ ጉዳዮችን ሙሉ  ለሙሉ...

ጣሊያን ከአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ውጪ 500 ሺ የሥራ ቪዛዎችን ልትሰጥ ነዉ

አውሮፓዊቷ ሃገር ጣሊያን ከ2026 ጀምሮ እስከ 2028 ድረስ ከአውሮፓ ህብረት ውጪ ላሉ ዜጎች አዳዲስ 500,000 የስራ ቪዛዎችን እንዳቀረበች ተዘግቧል። ከፍተኛ የሰራተኛ እጥረት ማጋጠሙን ተከትሎ የሃገሪቱ ካቢኔ ይህንን ውሳኔ እንደወሰነ ሲገልፅ በቀጣይ አመት ብቻ ከ164 ሺህ...

ቢቢሲ ‘ፀረ-ፍልስጤማዊ ዘረኝነት’ ያራምዳል የሚል ክስ ቀረበበት

107 የተቋሙ ሰራተኞች እና 300 የሚዲያ ኢንዱስትሪ ባለሙያዎች በጋራ በመሆን ለቢቢሲ አመራር ይፋዊ ደብዳቤ ፅፈዋል። በደብዳቤውም ቢቢሲ የእስራኤል ጉዳይ ላይ ሲመጣ "ሳንሱር" እና "ለእስራኤል መንግስት እና ወታደራዊ አገልግሎት የህዝብ ግንኙነት ስራ በማከናወን ላይ ነው" በማለት...

ለሩሲያ የተዋጉት የሰሜን ኮርያ ወታደሮች

የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ለሩሲያ ተሰልፈው ሲዋጉ ሕይወታቸው ላለፉ የሰሜን ኮርያ ወታደሮች መታሰቢያን አደረጉ። የኮሪያ ማዕከላዊ ቴሌቪዥን ባጋራው ምስል የሰሜን ኮርያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን፣ በሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ለሞስኮ ተሰልፈው ሲዋጉ ለነበሩ በኩርስክ...

ጋዛ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ጋዜጠኛን ጨምሮ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ

የእስራኤል ኃይሎች በጋዛ ሰርጥ ባደረሱት ተከታታይ ጥቃቶች ቢያንስ 95 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ። ጥቃቱ በጋዛ ሰርጥ  በሚገኝ አንድ ካፌ፣ ትምህርት ቤት እና የምግብ ማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ የተሰነዘሩ ሲሆን ቢያንስ 95 ሰዎች መሞታቸው  ነው የተገለጸው ። በተፈጸሙት ጥቃቶች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች