ዓለም አቀፍ

ሩስያ እና ሰሜን ኮሪያ የሚያገናኛቸው ድልድይ እየገነቡ ነው

ሩስያ እና ሰሜን ኮሪያ ተፈጥሯዊ ድንበራቸው በሆነው የቱመን ወንዝ ላይ ሁለቱን ሀገራት የሚያገናኛቸውን የመጀመሪያውን የድልድይ መንገድ መገንባት ጀምረዋል። የመንገድ ፕሮጀክቱ እየተጠናከረ የመጣው የሁለቱ ሀገራት አጋርነት መገለጫ ምልክት ነው ብለዋል ሀገራቱ። የሩስያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሚኻይል ሚሹስቲን ፕሮጀክቱን...

በግብፁ “ስዊዝ ቦይ ሳንከፍል ማለፍ አለብን” ዶ. ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ "ወታደራዊ እና የንግድ መርከቦቻችን በስዊዝ እና ፓናማ ቦዮች ያለምንም ክፍያ ማለፍ አለባቸው" አሉ። በሁለቱ ቁልፍ የዓለማችን አቋራጭ የውሃ ላይ መተላለፊያዎች የአሜሪካ ወታደራዊ እና የንግድ መርከቦች ሳይከፍሉ መግባት እና መውጣት ይኖርባቸዋል ሲሉ...

በቡርኪናፋሶ መሪ ኢብራሂም ትራኦሬ ላይ ያነጣጠር የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ከሸፈ

የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራው በርካታ ወታደራዊ አባላትን ያሳተፈ እንደነበር የሀገሪቱ የደህንነት ሚኒስትር ማሃማዱ ሳና አስታውቀዋል። የሀገሪቱ የደህንነት አገልግሎት ተቋማት የሴራው አካል በሆኑ የቡርኪናቢ ወታደሮች እና የታጣቂ ቡድን መሪዎች መካከል የነበረውን ግንኙነት በመጥለፍ የሚገኙበትን ቦታ እና የወታደራዊ...

ደቡብ ሱዳን በሁለት ዓመታት ልዩነት ሦስተኛ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሾመች

ደቡብ ሱዳን በሁለት ዓመታት ልዩነት ሦስተኛ የውጪ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ተሾመላት። የሀገሪቱ ፕሬዝደንት ሳልቫ ኪር ሚያርዲት አዲስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር የሾሙት ከተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝደንት ሪየክ ማቻር የገቡበት የፖለቲካ ውዝግብ ሀገሪቱን ወደ...

ሩሲያ እና አሜሪካ የእስረኛ ልውውጥ አደረጉ

የእስረኛ ልውውጡ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች አማካኝነት የተደረገ ነው ተብሏል፡፡ የሩሲያ ፌደራል ደህንነት አገልግሎት (FSB) የአሜሪካ ዜግነት ያላት ከሲና ካርሊናን በሩሲያው አርተር ፔተሮቭ መለዋወጣቸውን ገልጿል፡፡ ሩሲያ፤ ከአሜሪካ ጋር የተደረገውን የእስረኛ ልውውጥ እንዲሳካ አስተዋጽኦ ላባረከተችው አረብ ኤምሬትስ ምስጋና...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች