ዓለም አቀፍ

በሊቢያ ዋና ከተማ ትሪፖሊ አዲስ ግጭት መቀስቀሱ ተሰማ

ታጣቂዎች ትላንት አመሻሽ ጀምሮ በከተማይቱ ተኩስ አስነስተዋል። ታጣቂዎች በከተማይቱ ዋና ዋና አካባቢዎች ተኩስ የከፈቱት አዛዣቸው የሆኑት አብዱልጋሊ ኪኪል መገደላቸውን ተከትሎ እንደሆነ ተገልጿል። ተኩስ የከፈተው ታጣቂ ቡድን ከአራት አመታት በፊት ከብሄራዊ አንድነት አስተዳደሩ ጋር በመስማማት ወደ ስልጣን...

“ከፑቲን ጋር ሐሙስ በቱርክ ለመገናኘት ዝግጁ ነኝ”  ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ

Update የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ከሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በቱርክ ኢስታንቡል ተገናኝተው ለመነጋገር ፈቃደኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። ፕሬዝዳንቱ በኤክስ ገጻቸው ሩስያ ለቀጥታ የሰላም ንግግሮች ያቀረበችውን ሀሳብ በደስታ በመቀበል ነገር ግን ድርድር ከመጀመሩ በፊት የተኩስ አቁም መኖር...

የተኩስ አቁም ስምምነት አደረጉ

 ሕንድ እና ፓኪስታን ከአራት ቀናት የርስ በርስ የአየር ጥቃት በኋላ "የተሟላ እና ወዲያው ተፈጻሚ የሚሆን" የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ አስታወቁ ። ሁለቱ ሃገራት የተኩስ አቁሙን በፍጥነት ተግባራዊ ለማድረግ መስማማታቸውን...

የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ሩሲያ እና ቡርኪናፋሶ “ተመሳሳይ አመለካከት” አላቸው አሉ

ኢብራሂም ትራኦሬ "ነጻ፣ ባለ ብዙ ዋልታ፣ ሰዎች ነጻ፣ ሉዓላዊ እና የፈለጉትን የሚሆኑበት ዓለም በመፍጠር ረገድ ተመሳሳይ አመለካከት አለን" ብለዋል። የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ዛሬ ከሩሲያው አቻቸው ፑቲን ጋር ይወያያሉ ። ሁለቱ መሪዎች የቡርኪናፋሶ ወጣቶችን ማሰልጠን ጨምሮ በትምህርት ጉዳዮች...

የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ ጋዛን ‘ለመያዝ’ እቅድ ማጽደቁን አንድ ባለሥልጣን ተናገሩ

የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ ያወጣው አዲስ እቅድ በሃማስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት በማስፋፋት ጋዛን “መያዝ” ይጨምራል ሲሉ የእስራኤል ባለስልጣን መናገራቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የካቢኔው ምክር ቤት ሃማስን ለማጥፋት እና የተቀሩትን ታጋቾች ለመታደግ "ጠንካራ እርምጃ"...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች