ዓለም አቀፍ

በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በማዕከላዊ ለንደን በመሰባሰብ  ፍልስጤምን የሚደግፍ ሰልፍ አካሄዱ

የተቃውሞ ሰልፉ የፍልስጤም የአብሮነት ዘመቻ የተባለው ቡድን እና እስራኤል በጋዛ የምታደርገውን እርምጃ እንዲሁም እንግሊዝ ለእስራኤል የምታቀርበዉን የጦር መሣሪያ ሽያጭ የሚቃወሙ ሌሎች ቡድኖች፣ "ጦርነቱ ይቁም" ከተባለው ቡድን ጋር በአንድነት የተዘጋጀ ነው ሲል ዘግቧል። ተሳታፊዎች የፍልስጤም...

የኖቤል ኮሚቴ ከሰላም በላይ ፖለቲካን እንደሚያስቀድም አሳይቷል

የኋይት ሃውስ ቃለ አቀባይ ስቴቨን ቼኡንግ ዶናልድ ትራምፕ የኖቤል የሰላም ሽልማትን አለማሸነፋቸውን ተከትሎ ባስተላለፉት መልዕክት ኮሚቴው ከሰላም በላይ ፖለቲካን ማስበለጡን አሳይቷል ብለዋል። ቃለ አቀባዩ " ትራምፕ የሰብዓዊነት ማዕከል ናቸው" በማለት ሌሎች ሊሞክሩ የማይደፍሩትን ነገር አሳክተዋል...

የፍልስጤማውያን ወደ ጋዛ መመለስ

በጋዛ የተኩስ አቁም ተግባራዊ መሆን በመጀመሩ በሺዎች የሚቆጠሩ የተፈናቀሉ ፍልስጤማውያን ወደ ሰሜናዊ ጋዛ መመለስ ጀመሩ፡፡ በእስራኤልና ሀማስ መካከል ያለውን ግጭት እንዲቋጭ በአሜሪካ የቀረበው የሰላም ስምምነት የመጀመሪያው ምዕራፍ መተግበር በመጀመሩ ነው ፍልስጤየማውያን ወደ ሰሜን ጋዛ መመለስ...

ለአለማችን ታላቅ ዕለት ነው- ትራምፕ

የእስራኤልና የሀማስ የተኩስ አቁም የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት መደረሱን ተከትሎ፤ ዶናልድ ትራምፕ "እለቱ ለአለማችን ታላቅ ነው አሉ!" ሀማስና እስራኤል የመጀመሪያው ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን በደስታና በኩራት ዕገልፃለሁ! ይህ ስምምነት ማለት እስራኤል ወታደሮቿን ከጋዛ የምታስወጣበት እንዲሁም ሙሉ ለሙሉ...

የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር አንድ ወር ሳይሞላቸው ሥልጣን ለቀቁ

የፈረንሳዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰባስሽን ሌኮርኑ አንድ ወር ሳይሞላቸው ሥልጣን ለቀቁ። ካቢኔያቸው ይፋ በተደረገ በአንድ ቀን ውስጥ ሥልጣን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል። “ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኜ ለመቀጠል የሚያስችል ሁኔታ አልተሟላም” ሲሉ ለሥልጣናቸው መልቀቅ ምክንያት የሆናቸውን ገልጸዋል። የፖለቲካ ፓርቲዎች ስምምነት ላይ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች